ክርስቲያናዊ ሕይወትና ምግባር (ሦስተኛ መጽሐፍ) በሊቀ ጉባኤ አባ አበራ በቀለ አንድ ሰው የሚያንበትን እምነት ፣ የሚመራበትን ሕግ ፣ የሚያልመውን ተስፋና የሚወደውን ነገር ተከትሎ ከግቡ ለማድረስ ማድረግ ያለበትን በማድረግ ማድረግ የሌለበትን በመተው በነፃ ፈቃዱ ወስኖ በሙሉ ልቦናው በሙሉ ኃይሉ የሚያደርገው የውስጥና የውጭ መንፈሳዊ እንቅስቃሴ ፣ ጥረትና ትግል ነው፡፡ ሙሉውን እዚህ በመጫን ያንብቡ http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png 0 0 Mahibere Kidusan http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png Mahibere Kidusan2010-03-24 18:28:522010-03-24 18:28:52ክርስቲያናዊ ሕይወትና ምግባር (ሦስተኛ መጽሐፍ)