የማኅበረ ቅዱሳን አመሠራረትስለ ማኅበረ ቅዱሳን አመሠራረት ስናነሣ ዘመኑ የኮምዩኒዝም ርዕዮተ ዓለምና አስተሳሰብ የሰፈነበት፤ ስመ እግዚአብሔርን መጥራት አስቸጋሪ የሆነበትና ወደ ቤተ እግዚአብሔር መሔድ እንደ ኋላ ቀርነት የሚቆጠርበት ዘመን ነበር ፲፱፻፸፯ ዓ.ም፡፡ በተለይም በየከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በሚገኙ ተማሪዎች ዘንድ ቃለ እግዚአብሔርን በግልጽ መነጋገርም ሆነ መስማት የማይታሰብበት ወቅት ነበር፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት በተለይም በንጉሠ ነገሥት ዐፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት በዩኒቨርሲቲና […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-06-24 08:28:462021-06-24 08:40:39የማኅበረ ቅዱሳን አመሠራረት
“ከሰማይ ከወረደው የሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም” (ዮሐ.፫፥፲፫) በቀሲስ ኃይለሚካኤል ብርሃኑ ቃሉን የተናገረው ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ አንዳንዶች ይህንን ቃል ለምን እንደተነገረና ምን ማለት እንደሆነ ባለመረዳት ሲሰነካከሉበት ይስተዋላል፡፡ ለስህተታቸውም እንደ ማስረጃ ለመጠቀም ይሞክራሉ፡፡ በተለይ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገት ሲነሣ የሚረብሻቸው የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከሞት አልተነሣችም አላረገችም ለማለት ሲጠቀሙበት ይታያል፡፡ ነገር ግን ይህ ቃል እመቤታችን ቅድስት ድንግል […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-06-12 09:18:492021-06-12 09:18:49“ከሰማይ ከወረደው የሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም” (ዮሐ.፫፥፲፫)
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ ፭ ቁጥር ፻፷፬ በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የመክፈቻው ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከግንቦት ፲፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ግንቦት ፳ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. ድረስ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-05-31 11:40:172021-05-31 11:42:23ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
የማኅበረ ቅዱሳን አመሠራረት
ስለ ማኅበረ ቅዱሳን አመሠራረት ስናነሣ ዘመኑ የኮምዩኒዝም ርዕዮተ ዓለምና አስተሳሰብ የሰፈነበት፤ ስመ እግዚአብሔርን መጥራት አስቸጋሪ የሆነበትና ወደ ቤተ እግዚአብሔር መሔድ እንደ ኋላ ቀርነት የሚቆጠርበት ዘመን ነበር ፲፱፻፸፯ ዓ.ም፡፡ በተለይም በየከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በሚገኙ ተማሪዎች ዘንድ ቃለ እግዚአብሔርን በግልጽ መነጋገርም ሆነ መስማት የማይታሰብበት ወቅት ነበር፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት በተለይም በንጉሠ ነገሥት ዐፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት በዩኒቨርሲቲና […]
“ከሰማይ ከወረደው የሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም” (ዮሐ.፫፥፲፫)
በቀሲስ ኃይለሚካኤል ብርሃኑ ቃሉን የተናገረው ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ አንዳንዶች ይህንን ቃል ለምን እንደተነገረና ምን ማለት እንደሆነ ባለመረዳት ሲሰነካከሉበት ይስተዋላል፡፡ ለስህተታቸውም እንደ ማስረጃ ለመጠቀም ይሞክራሉ፡፡ በተለይ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገት ሲነሣ የሚረብሻቸው የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከሞት አልተነሣችም አላረገችም ለማለት ሲጠቀሙበት ይታያል፡፡ ነገር ግን ይህ ቃል እመቤታችን ቅድስት ድንግል […]
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ ፭ ቁጥር ፻፷፬ በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የመክፈቻው ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከግንቦት ፲፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ግንቦት ፳ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. ድረስ […]