ጾመ ነነዌበመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙ ታሪኮች አንዱ ትንቢተ ዮናስ ሲሆን ሰብዓ ነነዌ ኃጢአት በመሥራት እግዚአብሔርን መበደላቸውና ማሳዘናቸውን፤ በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር መቅሰፍቱን በሕዝቡና በሀገሪቱ ላይ ከማውረዱ በፊት ንስሓ ይገቡ ዘንድ ነቢዩ ዮናስን እንደላከው እንመለከታለን፡፡ዮናስ ማለት ርግብ ማለት ነው፡፡ ርግብ የዋህ፣ ኃዳጌ በቀል እንደሆነች ሁሉ ዮናስ በሌሎች ላይ ተንኮል የማይሠራ ነውና፡፡ ትንቢተ ዮናስ የተጻፈው ከአሥራ ሁለቱ ደቂቀ ነቢያት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-02-12 07:24:582025-02-12 08:34:00ጾመ ነነዌ
አዲሱን የግቢ ጉባኤያት ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ለሚያስፈጽሙ ሠልጣኞች የተሰጠው ሥልጠና ተጠናቀቀማኅበረ ቅዱሳን ለሦስተኛ ጊዜ የተገመገመውንና ለሁለተኛ ጊዜ የተከለሰውን አዲሱን የግቢ ጉባኤያት ሥርዓተ ትምህርት ለሚያስፈጽሙ መምህራንና አስተባባሪዎች ከጥር ፴ እስከ የካቲት ፪ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአሠልጣኞች ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ሥልጠናው ከአቀባበል ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ከቀድሞው ሥርዓተ ትምህርት ግምገማ አንስቶ የሥርዓተ ትምህርቱን የክለሳ ኀላፊነት ወስደው ሲያዘጋጁ በነበሩ ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅትና ልምድ ባላቸው […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-02-10 12:51:022025-02-11 07:03:21አዲሱን የግቢ ጉባኤያት ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ለሚያስፈጽሙ ሠልጣኞች የተሰጠው ሥልጠና ተጠናቀቀ
አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ለሚያስፈጽሙ አገልጋዮች ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛልማኅበረ ቅዱሳን ለሁለተኛ ጊዜ የተከለሰውንና ለሦስተኛ ጊዜ የተዘጋጀውን ሥርዓተ ትምህርት ለመተግበር ከተመረጡ ማእከላት ለተውጣጡ መምህራንና አስተባባሪዎች የአሠልጣኞች ሥልጠና ከጥር ፴ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ማኀበረ ቅዱሳን የመጀመሪያውን የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ በ፳፻፮ ዓ.ም አድርጎ የነበረ ሲሆን ለአሥር ዓመታት አገልግሎት ላይ በማዋል ለግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትህምርት በተከታታይ ትምህርት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-02-08 15:57:452025-02-09 13:06:12አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ለሚያስፈጽሙ አገልጋዮች ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል
ጾመ ነነዌ
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙ ታሪኮች አንዱ ትንቢተ ዮናስ ሲሆን ሰብዓ ነነዌ ኃጢአት በመሥራት እግዚአብሔርን መበደላቸውና ማሳዘናቸውን፤ በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር መቅሰፍቱን በሕዝቡና በሀገሪቱ ላይ ከማውረዱ በፊት ንስሓ ይገቡ ዘንድ ነቢዩ ዮናስን እንደላከው እንመለከታለን፡፡ዮናስ ማለት ርግብ ማለት ነው፡፡ ርግብ የዋህ፣ ኃዳጌ በቀል እንደሆነች ሁሉ ዮናስ በሌሎች ላይ ተንኮል የማይሠራ ነውና፡፡ ትንቢተ ዮናስ የተጻፈው ከአሥራ ሁለቱ ደቂቀ ነቢያት […]
አዲሱን የግቢ ጉባኤያት ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ለሚያስፈጽሙ ሠልጣኞች የተሰጠው ሥልጠና ተጠናቀቀ
ማኅበረ ቅዱሳን ለሦስተኛ ጊዜ የተገመገመውንና ለሁለተኛ ጊዜ የተከለሰውን አዲሱን የግቢ ጉባኤያት ሥርዓተ ትምህርት ለሚያስፈጽሙ መምህራንና አስተባባሪዎች ከጥር ፴ እስከ የካቲት ፪ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአሠልጣኞች ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ሥልጠናው ከአቀባበል ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ከቀድሞው ሥርዓተ ትምህርት ግምገማ አንስቶ የሥርዓተ ትምህርቱን የክለሳ ኀላፊነት ወስደው ሲያዘጋጁ በነበሩ ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅትና ልምድ ባላቸው […]
አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ለሚያስፈጽሙ አገልጋዮች ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል
ማኅበረ ቅዱሳን ለሁለተኛ ጊዜ የተከለሰውንና ለሦስተኛ ጊዜ የተዘጋጀውን ሥርዓተ ትምህርት ለመተግበር ከተመረጡ ማእከላት ለተውጣጡ መምህራንና አስተባባሪዎች የአሠልጣኞች ሥልጠና ከጥር ፴ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ማኀበረ ቅዱሳን የመጀመሪያውን የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ በ፳፻፮ ዓ.ም አድርጎ የነበረ ሲሆን ለአሥር ዓመታት አገልግሎት ላይ በማዋል ለግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትህምርት በተከታታይ ትምህርት […]