• እንኳን በደኅና መጡ !

የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ጥናታዊ ጽሑፎች በማቅረብ ቀጥሏል

የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ሐምሌ ፳፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ሲሆን ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች ሰዓታቸውን ጠብቀው እየቀረቡ ይገኛሉ፡፡ በጸሎተ ወንጌል የተጀመረው መርሐ ግብር የማኅበረ ቅዱሳን መዘምራን ያሬዳዊ መዝሙር በማቅረብ ቀጥሎ “ዕውቀት የሕይወት ምንጭ ነው” (ምሳ. ፲፮፥፳፪) በሚል ርእስ ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ያስተማሩ ሲሆን፤ ዲ/ን ዋሲሁን በላይ የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ […]

፲፪ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር በመካሄድ ላይ ይገኛል

፲፪ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር በዛሬው ዕለት ሐምሌ ፳፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ከመላው ዓለም ከሚገኙ የማኅበሩ ማእከላትና ግቢ ጉባኤያት የተውጣጡ ከ፫፻ በላይ ተወካዮች በተገኙበት በማኅበረ ቅዱሳን ሕንፃ ፫ኛው ወለል ላይ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ ጉባኤው በጽሎተ ወንጌል የተጀመረ ሲሆን አቶ ግዛቸው  ሲሳይ የማኅበሩ ምክትል ሰብሳቢ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክታቸውን በማስተላለፍ ቀጥሏል፡፡ አቶ ግዛቸው ባስተላለፉት […]

የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር በአቀባበል መርሐ ግብር ተጀመረ

ማኅበረ ቅዱሳን ፲፪ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ላይ ለመሳተፍ ለሚመጡ የማእከላትና የግቢ ጉባኤያት ተወካዮች አቀባበል እያደረገ ይገኛል፡፡ የአቀባበል ሥርዓቱም በሕጽበተ እግር የተጀመረ ሲሆን በማኅበረ ቅዱሳን ሕንጻ ፫ኛ ወለል ላይ በመከናወን ላይ ነው፡፡ በዚህ ሴሚናር ላይ ፫፻ የማእከላትና የግቢ ጉባኤያት ተወካየች የሚሳተፉ ሲሆን ጉባኤው ለሁለት ቀናት ከሐምሌ ፳፫-፳፬ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም እንደሚካሄድ የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ገልጿል፡፡ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን