• እንኳን በደኅና መጡ !

መንፈሳዊ ሰው እና ሳይንሳዊ ምርምር (ክፍል አንድ)

“መንፈሳዊ ሰው መሆን ሳይንሳዊ ምርምርን ለማከናወን አይመችም፡፡ መንፈሳዊ ሰው ተመራማሪ መሆን አይችልም፡፡” በማለት የሚናገሩ አካላት አሉ፡፡ በእርግጥ መንፈሳዊ ሕይወት ሳይንሳዊ ምርምር ለማከናወን እንቅፋት ሊሆን ይችላል? ለመንፈሳዊ ሰውስ ምርምር ምን ይጠቅመዋል? በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ከእንግዳ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ እንግዳችን ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ናቸው፡፡ ጥያቄ ፩፡ በመንፈሳዊ ሰው እይታ ሳይንሳዊ ምርምር ማለት ምን ማለት ነው?  ዲ/ን ያረጋል፡- […]

ሕይወትን በማስተዋልና በዓላማ ስለመምራት

ዲያቆን መዝገቡ ዘወርቅ “ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፤ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፡፡” (1ኛ ቆሮ. 9፥26) በማስተዋልና በዓላማ የሚመራ፣ ወደ አንድ አቅጣጫ የተሰበሰበ ኑሮ (Focused Life) የሰውን ልጅ በሥጋም በነፍስም ስኬታማ የሚያደርግ እና በተፈጥሮአችን የተሰጠንን አቅም ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዳን የኑሮ መሥመር ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ ሕይወታችንን እግዚአብሔር ወደሚደሰትበት መልካም አቅጣጫ ለመምራት የሚጠቅሙንን መንገዶች […]

ጥቂት ስለ ነጻነት

በዲያቆን በረከት አዝመራው ከጥቂት ወራት በፊት ነው፤ በተሳፈርኩበት ታክሲ ውስጥ በአለባበሳቸውም ሆነ በአነጋገራቸው ወጣ ያሉ ሦስት ወጣቶች አብረው ተሳፍረዋል። እነዚህ ወጣቶች ድምጻቸውን ለቀቅ አድርገው አብዛኛውን ተሳፋሪ የሚረብሽና አንገት የሚያስደፋ ንግግር ይነጋገራሉ።ድምጻቸው ከፍ ከማለቱ የተነሳ በታክሲው ውስጥ ያለው ሰው ሳይፈልግም ቢሆን እነርሱን ከመስማት ውጭ ሌላ ምንም አማራጭ አልነበረውም።

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን