• እንኳን በደኅና መጡ !

“ጠፍተው የተገኙ”

                                                      በቀሲስ ኃይለሚካኤል ብርሃኑ ስለ መጥፋት ስናነሣ በቅድሚያ አእምሮአችን ውስጥ የሚመጣው እና የመጥፋትን አስከፊነት የተማርንበት የሰው ልጅ ጥንተ ታሪክ ነው፡፡ በመላእክት ሥነ ተፈጥሮ ደግሞ ጠፍቶ መገኘትን፣ወድቆ መነሣትን፣ተሰብሮ መጠገንን ሳይሆን […]

“ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ “ (ኤፌ ፭፥፲፮)

አዲሱ ዓመትን ለመሸጋገር በነፍስ ወከፍ አሰፍስፈንናል ምኑን ጥለን ምኑን አንጠልጥለን እንደምንሸጋገር ግን ብዙዎቻችን አናውቅም፤ ምናልባት ጥቂቶች ለባውያን (ልባሞች) ያውቁ ይሆናል ይህም ሲባል ባለፈው ዘመን ካከናወኑት ተግባር መካከል ወደ ኋላ የጎተታቸውንና ከዘመን ጋር ያጋጫቸውን ክፉ ነገር ትተው ወደ ፊት እንዲራመዱ ያደረጋቸውንና ከዘመን ጋር ያፋቀራቸውን ደግ ደጉን ይዘው መሸጋገርን ማለት ነው፡፡  ወይም ባለፈው ዘመን ከክፉ ሥራና ከስንፍና […]

 ሱባኤ

ቀሲስ ኃይለሚካኤል ብርሃኑ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የጽሞና ጊዜያት ከሚፈጸምባቸው መንገዶች አንዱ ሱባኤ  ነው፡፡ ሱባኤ  በሰዋስው ትርጉሙ ሰባት ማለት ነው፡፡ ይኸውም የሚፈጸመውን የጾም ወቅት በቀናት፣ በሳምንታት እና በወራት በመወሰን የአንድ ሱባኤ ልክ ሰባት ቀን ሆኖ የሚፈጸምበት ሥርዓት ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ ትውፊት መሠረት ሰባት ቁጥር የፍጹምነት መገለጫ ነው፡፡ በተለይም የኦሪትን ሕግ በሙሴ አማካኝነት በተቀበሉት […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን