• እንኳን በደኅና መጡ !

በዓለ ክብሩ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታኅሣሥ ፲፱ ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ተልኮ ሠለስቱ ደቂቅን (አናንያ፣ አዛርያ እና ሚሳኤል) ከነደደ እሳት ያዳነበትን መታሰቢያ በዓል በድምቀት ታከብራለች፡፡ ቅዱስ ገብርኤል አብሣሪ መልአክ እንደሆነ ሁሉ ምእመናን እግዚአብሔርን በማምለካቸው ምክንያት ከአላውያን ገዢዎች ከሚደርስባቸው መከራም የሚታደጋቸው መልአክ ነው፡፡ የፋርስ ንጉሥ የነበረው ናብከደነፆር እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱን እና ሕዝቡን ያስተዳድር ዘንድ […]

በሁለት ወገን የተሳላችሁ ሁኑ!

ዲ/ን ስንታየሁ አለማየሁ ሰው በእግዚአብሔር አርአያና አምሳል የተፈጠረ፣ ነገር ግን ከሁሉ የሚልቅ ዕፁብ ድንቅ ፍጥረት ነው። ከአፈር መፈጠሩ ሲታይ “ታስበው ዘንድ ሰው ምንድነው?” ፤ በእግዚአብሔር አርአያና አምሳል መፈጠሩ ሲታይ ደግሞ “ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አሳነስኸው፤ የክብርና የምስጋና ዘውድ ጫንህለት፥ በእጆችህም ሥራ ላይ ሾምኸው” ማለቱ የእግዚአብሔርን ቸርነት ሁሉን በአግባቡና በሥዓቱ ፈጥሮ የሚገዛ አምላክ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡ (ዕብ. ፪፥፮-፯) እግዚአብሔር ሰውን በዚህ በሚያስደንቅ ሁኔታ ከ፬ቱ ባሕርያተ […]

በኣታ ለማርያም

ታኅሣሥ ሦስት በዚህች ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሦስት ዓመት ሲሆናት ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት ነው፡፡ እርሷ ለእግዚአብሔር የስእለት ልጅ ነበረችና፡፡ እናቷ ቅድስት ሐና ልጅ የሌላት ስለሆነች በቤተ እግዚአብሔር ውስጥ ከሴቶች ተለይታ ርቃ ትኖር ነበር፡፡ ሽማግሌ ከሆነ ከኢያቄም ከባሏ ጋርም እጅግ የምታዝን ሆነች፡፡ እግዚአብሔርም ሐዘናቸውን ሰማ፤ ቅድስት ሐናም እንዲህ ብላ ለእግዚአብሔር ተሳለች፡፡ “የሰጠኸኝን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን