መርገመ በለስከመምህር አበበ ፍቅሬ ̎ስንዱ እመቤት” የሆነችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገራዊ የዘመን አቆጣጠር፤ (calendar) ሰርታ ያስረከበች እንደመሆኗ መጠን የእያንዳንዱ የነገረ መለኮት አስተምህሮ፣ ሥርዓተ አምልኮ፤ (Liturgical worship) ፣ አጽዋማት፤ (fasts) ፤ ክብረ በዓላት እኒህን የመሳሰሉ ሁሉ የምታከናውነው ከታላቁ መጸሐፍ ቅዱስ መሠረት አድርጋ በዘመን ቀመር ነው። (ዘፍ. ፩፥፲፬) ዓመት፣ ወር፣ ሳምንት፣ ቀን፣ ሰዓት እያለ እስከ ሣድሲት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2026-04-07 08:32:492026-04-08 13:12:33መርገመ በለስ
ሆሣዕና በአርያም!ከመምህር ጌራ ሞገስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን። በባሕርዩ ሞት በመንግሥቱ ሽረት የሌለበት፤ አንድነቱን ሦስትነቱ የማይከፋፍለው ሦስትነቱን አንድነቱ የማይጠቀልለው ለዘለዓለም አንድ ሲሆን ሦስት ሦስት ሲሆን አንድ እየተባለ የሚመሰገን እግዚአብሔር አምላክ ወዶና ፈቅዶ እንኳንም ለ ፳፻፲፰ ዓ.ም በዓለ ሆሣዕና በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። ሆሣዕና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከዘለዓለማዊ ሞት የማዳን ሥራውን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2026-04-06 06:41:212026-04-09 06:53:52ሆሣዕና በአርያም!
ኒቆዲሞስበዲ/ን ዮርዳኖስ ተክሉ ኒቆዲሞስ መምህርና የአይሁድ መሪ ሆኖ ሳለ እውነትን ለማወቅ ከክርስቶስ ዘንድ ሊማር በሌሊት መጣ። ራሱን ዝቅ አድርጎ በመማር የትሕትና አርአያ ሆነ። ከዮሴፍ ጋር የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ሥጋውን ገንዞ በሐዲስ መቃብር በጌቴሴማኒ ቀበረ። እኛስ..??? በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ኢትዮጵያዊው ቅዱስ ያሬድ የዐቢይ ጾም የሳምንታት ስያሜዎች ከነሥርዐተ ማኅሌቱ በጾመ ድጓ መጽሐፍ ባዘጋጀው መሠረት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2026-04-01 12:50:562026-04-01 13:01:09ኒቆዲሞስ
መርገመ በለስ
ከመምህር አበበ ፍቅሬ ̎ስንዱ እመቤት” የሆነችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገራዊ የዘመን አቆጣጠር፤ (calendar) ሰርታ ያስረከበች እንደመሆኗ መጠን የእያንዳንዱ የነገረ መለኮት አስተምህሮ፣ ሥርዓተ አምልኮ፤ (Liturgical worship) ፣ አጽዋማት፤ (fasts) ፤ ክብረ በዓላት እኒህን የመሳሰሉ ሁሉ የምታከናውነው ከታላቁ መጸሐፍ ቅዱስ መሠረት አድርጋ በዘመን ቀመር ነው። (ዘፍ. ፩፥፲፬) ዓመት፣ ወር፣ ሳምንት፣ ቀን፣ ሰዓት እያለ እስከ ሣድሲት […]
ሆሣዕና በአርያም!
ከመምህር ጌራ ሞገስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን። በባሕርዩ ሞት በመንግሥቱ ሽረት የሌለበት፤ አንድነቱን ሦስትነቱ የማይከፋፍለው ሦስትነቱን አንድነቱ የማይጠቀልለው ለዘለዓለም አንድ ሲሆን ሦስት ሦስት ሲሆን አንድ እየተባለ የሚመሰገን እግዚአብሔር አምላክ ወዶና ፈቅዶ እንኳንም ለ ፳፻፲፰ ዓ.ም በዓለ ሆሣዕና በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። ሆሣዕና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከዘለዓለማዊ ሞት የማዳን ሥራውን […]
ኒቆዲሞስ
በዲ/ን ዮርዳኖስ ተክሉ ኒቆዲሞስ መምህርና የአይሁድ መሪ ሆኖ ሳለ እውነትን ለማወቅ ከክርስቶስ ዘንድ ሊማር በሌሊት መጣ። ራሱን ዝቅ አድርጎ በመማር የትሕትና አርአያ ሆነ። ከዮሴፍ ጋር የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ሥጋውን ገንዞ በሐዲስ መቃብር በጌቴሴማኒ ቀበረ። እኛስ..??? በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ኢትዮጵያዊው ቅዱስ ያሬድ የዐቢይ ጾም የሳምንታት ስያሜዎች ከነሥርዐተ ማኅሌቱ በጾመ ድጓ መጽሐፍ ባዘጋጀው መሠረት […]