ከተራእንኳን አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ከተራ፦ ከተረ ከበበ ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ነው፡፡ ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡ የጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያው ሕዝብ እየተሰበሰበ በወንዝ ዳር ወይም በምንጭ አካባቢ ድንኳን ይተከላል፡፡ ድንኳንም ከሌለ ዳስ ሲጥል ይውላል፡፡ የምንጮች ውኃም ጉድጓድ እየተቆፈረ ውኃው እንዳይፈስ እንዲጠራቀም ይከተራል፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን “ከተራ” […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2026-01-17 10:52:102026-01-17 10:52:11ከተራ
“ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ” (ቅዱስ ያሬድ)ውድ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎቻችን እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! በዲ/ን አብርሃም ባንቲሁን የጌታችን ልደት በነገረ ድኅነት ትልቅ ስፍራ የያዘና እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ዓለምን ያዳነበት ጥበቡ ፍጹም ልዩ መሆኑን ያሳየ ነው። በጌታችን ልደት ቤተ ልሔም ሰማይን የመሰለችበት፣ መስተፃርራን የነበሩ ሰውና መላእክት በአንድነት ለምስጋና የታደሙበት ነው። የእረኞች አንደበት ከመላእክት ጋር ለሰማያዊ ምስጋና […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2026-01-06 10:21:172026-01-06 10:30:37“ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ” (ቅዱስ ያሬድ)
በዓለ ክብሩ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤልየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታኅሣሥ ፲፱ ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ተልኮ ሠለስቱ ደቂቅን (አናንያ፣ አዛርያ እና ሚሳኤል) ከነደደ እሳት ያዳነበትን መታሰቢያ በዓል በድምቀት ታከብራለች፡፡ ቅዱስ ገብርኤል አብሣሪ መልአክ እንደሆነ ሁሉ ምእመናን እግዚአብሔርን በማምለካቸው ምክንያት ከአላውያን ገዢዎች ከሚደርስባቸው መከራም የሚታደጋቸው መልአክ ነው፡፡ የፋርስ ንጉሥ የነበረው ናብከደነፆር እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱን እና ሕዝቡን ያስተዳድር ዘንድ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-12-27 11:52:032025-12-27 11:52:05በዓለ ክብሩ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል
ከተራ
እንኳን አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ከተራ፦ ከተረ ከበበ ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ነው፡፡ ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡ የጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያው ሕዝብ እየተሰበሰበ በወንዝ ዳር ወይም በምንጭ አካባቢ ድንኳን ይተከላል፡፡ ድንኳንም ከሌለ ዳስ ሲጥል ይውላል፡፡ የምንጮች ውኃም ጉድጓድ እየተቆፈረ ውኃው እንዳይፈስ እንዲጠራቀም ይከተራል፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን “ከተራ” […]
“ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ” (ቅዱስ ያሬድ)
ውድ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎቻችን እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! በዲ/ን አብርሃም ባንቲሁን የጌታችን ልደት በነገረ ድኅነት ትልቅ ስፍራ የያዘና እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ዓለምን ያዳነበት ጥበቡ ፍጹም ልዩ መሆኑን ያሳየ ነው። በጌታችን ልደት ቤተ ልሔም ሰማይን የመሰለችበት፣ መስተፃርራን የነበሩ ሰውና መላእክት በአንድነት ለምስጋና የታደሙበት ነው። የእረኞች አንደበት ከመላእክት ጋር ለሰማያዊ ምስጋና […]
በዓለ ክብሩ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታኅሣሥ ፲፱ ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ተልኮ ሠለስቱ ደቂቅን (አናንያ፣ አዛርያ እና ሚሳኤል) ከነደደ እሳት ያዳነበትን መታሰቢያ በዓል በድምቀት ታከብራለች፡፡ ቅዱስ ገብርኤል አብሣሪ መልአክ እንደሆነ ሁሉ ምእመናን እግዚአብሔርን በማምለካቸው ምክንያት ከአላውያን ገዢዎች ከሚደርስባቸው መከራም የሚታደጋቸው መልአክ ነው፡፡ የፋርስ ንጉሥ የነበረው ናብከደነፆር እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱን እና ሕዝቡን ያስተዳድር ዘንድ […]