• እንኳን በደኅና መጡ !

በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን (ገላ. 5÷1)

በዲ/ን ታደለ ፈንታው ይህ መልእክት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ በምዕራፍ አምስት ቁጥር አንድ ላይ የተቀመጠ ኀይለ ቃል ነው፡፡ የገላትያ ሰዎች አስቀድመው እግዚአብሔርን ያወቁ፣ ክፉ ከሆነው ከዚህ ዓለም የሥጋ ዐሳብ ያመለጡ፣ በሃይማኖት የሚኖሩ፣ ከክፋት የራቁ፣ መልካም የሆነውን ነገር ፈትነው የተቀበሉ፣ ለማፍረስ ያይደለ ለማነጽ የተጠሩ፣ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ ደፋ ቀና የሚሉ፣ ሌትና ቀን በቤተ […]

ጠንካራ ማንነት

…በዳዊት አብርሃም… በዓለም ስትኖር ብዙ ሓላፊነቶችን ለመወጣት አለብህ። በዓለም መኖር ዓለማዊ መሆን አይደለም። ከኀጢአት ርቆ ዓላማን በማሳካት ምድራዊና መንፈሳዊ ሕይወትን አስተባብሮ መኖር ነው እንጂ። አንድ ሰው ጠንካራ ማንነትን ገንብቷል የሚባለው ምድራዊውንና ሰማያዊውን ዓለም አስታርቆ መኖር ሲችል ነው። በመሆኑም ጠንካራ ማንነትን ለመገንባት የሚከተሉትን አድርግ።

ከእግዚብሔር ጋር መሆን

…በዳዊት አብርሃም… አንድ ክርስቲያን ከሁሉ አስቀድሞ ከእግዚአብሔር ጋር ለመሆን ማቀድ ይኖርበታል፡፡ ይህም የተሳካ መንፈሳዊ ሕይወት እንዲኖረው ያስችለዋል፡፡ የተሳካ መንፈሳዊ ሕይወት ደግሞ ለስኬታማ ምድራዊ ሕይወት መሠረት ነው፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን ነጥቦች በመመልከት ለመተግበር መጣር ያስፈልጋል፡፡ ጸሎት “ወደፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ፡፡” ተብለን በተመከርነው መሠረት በግል፣ በቤተሰብና በማኅበር በያንዳንዷ ሥራችን መጀመሪያና መጨረሻ እንዲሁም በማዕድ ስንቀመጥ ልንጸልይ ይገባል፡፡ ጸሎት ከእግዚአብሔርም […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን