‹‹ሰላምን የሚሹ ሰላምን ያደርጋሉ››ለሜሣ ጉተታ ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ሥራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ፡፡ ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ አትመኩ፤ በእውነትም ላይ አትዋሹ፡፡ ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም ፤ ነገር ግን የምድር ነው ፤ የሥጋም ነው፤ የአጋንንነትም ነው ፤ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ሥራ ሁሉ አሉና፡፡ ላይኛይቱ ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጽሕት ናት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-10-31 08:04:062019-10-31 08:04:06‹‹ሰላምን የሚሹ ሰላምን ያደርጋሉ››
‹‹ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ›› ሮሜ. ፲፪፥፲፰በለሜሳ ጉተታ ማኅበራዊ ሕይወት የአንድነት፣ የመቻቻል እና የመደጋገፍ ኑሮ ነው፤ የቤተ ክርስቲያን አስተምሮ በማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ መተሳሰብ፣ መረዳዳትና መተጋገዝ እንዳለብን ያስረዳል፡፡ ቅዱስ ፓትርያርኩ እንዳሉት ‹‹ማኅበራዊ ሕይወታችን የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ፣ የመከባበር፣ የመተጋገዝ፣ ምንጭ ስለሆነ የእርስ በርስ ግጭትን በማራቅ ሰላማዊ፣ የለመለመ አካባቢ፣ የለማ ሀገር እንዲኖረን ትልቅ እና መሠረታዊ አስተዋጽኦ አለው››፡፡ ይህም ኃላፊነትና አደራን መወጣት ነው፡፡ ቅዱሳን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-10-29 07:18:352019-10-29 07:18:35‹‹ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ›› ሮሜ. ፲፪፥፲፰
የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎቻችን እንኳን በደህና መጣችሁልን!የተወደዳችሁ በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምትማሩ ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን፤ እንኳን ለ2012 ዓ.ም የትምህርት ክፍለ ጊዜአችሁ በሠላም አደረሳችሁ፤ እንኳንም በደህና መጣችሁልን! ዘመኑ የሰላም፣ የጤና እና የውጤታማነት እንዲሆንላችሁ እየተመኘን መንፈሳዊ መልእክቶቻችንን በተለመዱት ሚዲያዎቻችን (ጉባኤ ቃና፣ ድረ ገጽ http://gibi.eotcmk.org/a/ (አማርኛ) http://gibi.eotcmk.org/ao/ (Afaan Oromoo) እና ፌስ ቡክ https://www.facebook.com/የግቢ-ጉባኤያት-አገልግሎት-ማስተባበሪያ-ገጽ-Gibi-Gubaeyat-Coordination-414397429324567/ ላይክ በማድረግ) እንድትከታተሉ ለመጠቆም እንወዳለን! ማኅበረ ቅዱሳን፣ የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ጥቅምት 05 ቀን 2012 ዓ.ም Barattootni […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-10-16 11:29:022019-10-16 11:29:02የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎቻችን እንኳን በደህና መጣችሁልን!
‹‹ሰላምን የሚሹ ሰላምን ያደርጋሉ››
ለሜሣ ጉተታ ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ሥራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ፡፡ ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ አትመኩ፤ በእውነትም ላይ አትዋሹ፡፡ ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም ፤ ነገር ግን የምድር ነው ፤ የሥጋም ነው፤ የአጋንንነትም ነው ፤ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ሥራ ሁሉ አሉና፡፡ ላይኛይቱ ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጽሕት ናት […]
‹‹ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ›› ሮሜ. ፲፪፥፲፰
በለሜሳ ጉተታ ማኅበራዊ ሕይወት የአንድነት፣ የመቻቻል እና የመደጋገፍ ኑሮ ነው፤ የቤተ ክርስቲያን አስተምሮ በማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ መተሳሰብ፣ መረዳዳትና መተጋገዝ እንዳለብን ያስረዳል፡፡ ቅዱስ ፓትርያርኩ እንዳሉት ‹‹ማኅበራዊ ሕይወታችን የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ፣ የመከባበር፣ የመተጋገዝ፣ ምንጭ ስለሆነ የእርስ በርስ ግጭትን በማራቅ ሰላማዊ፣ የለመለመ አካባቢ፣ የለማ ሀገር እንዲኖረን ትልቅ እና መሠረታዊ አስተዋጽኦ አለው››፡፡ ይህም ኃላፊነትና አደራን መወጣት ነው፡፡ ቅዱሳን […]
የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎቻችን እንኳን በደህና መጣችሁልን!
የተወደዳችሁ በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምትማሩ ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን፤ እንኳን ለ2012 ዓ.ም የትምህርት ክፍለ ጊዜአችሁ በሠላም አደረሳችሁ፤ እንኳንም በደህና መጣችሁልን! ዘመኑ የሰላም፣ የጤና እና የውጤታማነት እንዲሆንላችሁ እየተመኘን መንፈሳዊ መልእክቶቻችንን በተለመዱት ሚዲያዎቻችን (ጉባኤ ቃና፣ ድረ ገጽ http://gibi.eotcmk.org/a/ (አማርኛ) http://gibi.eotcmk.org/ao/ (Afaan Oromoo) እና ፌስ ቡክ https://www.facebook.com/የግቢ-ጉባኤያት-አገልግሎት-ማስተባበሪያ-ገጽ-Gibi-Gubaeyat-Coordination-414397429324567/ ላይክ በማድረግ) እንድትከታተሉ ለመጠቆም እንወዳለን! ማኅበረ ቅዱሳን፣ የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ጥቅምት 05 ቀን 2012 ዓ.ም Barattootni […]