ሕይወትን በማስተዋልና በዓላማ ስለመምራትዲያቆን መዝገቡ ዘወርቅ “ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፤ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፡፡” (1ኛ ቆሮ. 9፥26) በማስተዋልና በዓላማ የሚመራ፣ ወደ አንድ አቅጣጫ የተሰበሰበ ኑሮ (Focused Life) የሰውን ልጅ በሥጋም በነፍስም ስኬታማ የሚያደርግ እና በተፈጥሮአችን የተሰጠንን አቅም ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዳን የኑሮ መሥመር ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ ሕይወታችንን እግዚአብሔር ወደሚደሰትበት መልካም አቅጣጫ ለመምራት የሚጠቅሙንን መንገዶች […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 mkit https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png mkit2017-05-25 09:43:212017-05-25 09:44:35ሕይወትን በማስተዋልና በዓላማ ስለመምራት
ጥቂት ስለ ነጻነትበዲያቆን በረከት አዝመራው ከጥቂት ወራት በፊት ነው፤ በተሳፈርኩበት ታክሲ ውስጥ በአለባበሳቸውም ሆነ በአነጋገራቸው ወጣ ያሉ ሦስት ወጣቶች አብረው ተሳፍረዋል። እነዚህ ወጣቶች ድምጻቸውን ለቀቅ አድርገው አብዛኛውን ተሳፋሪ የሚረብሽና አንገት የሚያስደፋ ንግግር ይነጋገራሉ።ድምጻቸው ከፍ ከማለቱ የተነሳ በታክሲው ውስጥ ያለው ሰው ሳይፈልግም ቢሆን እነርሱን ከመስማት ውጭ ሌላ ምንም አማራጭ አልነበረውም። Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 mkit https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png mkit2017-05-25 09:23:242017-05-25 11:23:09ጥቂት ስለ ነጻነት
ዕቅድ ከክንውን የተስማሙለት ግቢ ጉባኤበዲ/ን ቴዎድሮስ ኃይሉ ጊዜው ከዛሬ አስር ዓመት በፊት ሲሆን በወቅቱ የነበሩ ተማሪዎቹ ሰፊ የሆነ መርሐ ግብር እና የመሰበሰቢያ አዳራሽ ስለሌላቸው መርሐ ግብራቸውን ፀሐይና ዝናብ እየተፈራረቁባቸው፣ ዛሬ አዳራሹ ተሠርቶ ከሚገኝበት ቦታ በነበሩ ዛፎች ጥላ ሥር ያካሒዱ ነበር፡፡ ይህን የተቀደሰ ተግባር በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚገኘው የማኅበረ ቅዱሳን ጽ/ቤት ያበረታታ፤ ይደግፍ ነበር፡፡ እግዚአብሔር ሲፈቅድ፤ የተማሪዎቹና የማእከሉ ጥረት ተሳክቶ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 mkit https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png mkit2017-05-25 09:18:332017-05-25 09:45:31ዕቅድ ከክንውን የተስማሙለት ግቢ ጉባኤ
ሕይወትን በማስተዋልና በዓላማ ስለመምራት
ዲያቆን መዝገቡ ዘወርቅ “ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፤ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፡፡” (1ኛ ቆሮ. 9፥26) በማስተዋልና በዓላማ የሚመራ፣ ወደ አንድ አቅጣጫ የተሰበሰበ ኑሮ (Focused Life) የሰውን ልጅ በሥጋም በነፍስም ስኬታማ የሚያደርግ እና በተፈጥሮአችን የተሰጠንን አቅም ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዳን የኑሮ መሥመር ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ ሕይወታችንን እግዚአብሔር ወደሚደሰትበት መልካም አቅጣጫ ለመምራት የሚጠቅሙንን መንገዶች […]
ጥቂት ስለ ነጻነት
በዲያቆን በረከት አዝመራው ከጥቂት ወራት በፊት ነው፤ በተሳፈርኩበት ታክሲ ውስጥ በአለባበሳቸውም ሆነ በአነጋገራቸው ወጣ ያሉ ሦስት ወጣቶች አብረው ተሳፍረዋል። እነዚህ ወጣቶች ድምጻቸውን ለቀቅ አድርገው አብዛኛውን ተሳፋሪ የሚረብሽና አንገት የሚያስደፋ ንግግር ይነጋገራሉ።ድምጻቸው ከፍ ከማለቱ የተነሳ በታክሲው ውስጥ ያለው ሰው ሳይፈልግም ቢሆን እነርሱን ከመስማት ውጭ ሌላ ምንም አማራጭ አልነበረውም።
ዕቅድ ከክንውን የተስማሙለት ግቢ ጉባኤ
በዲ/ን ቴዎድሮስ ኃይሉ ጊዜው ከዛሬ አስር ዓመት በፊት ሲሆን በወቅቱ የነበሩ ተማሪዎቹ ሰፊ የሆነ መርሐ ግብር እና የመሰበሰቢያ አዳራሽ ስለሌላቸው መርሐ ግብራቸውን ፀሐይና ዝናብ እየተፈራረቁባቸው፣ ዛሬ አዳራሹ ተሠርቶ ከሚገኝበት ቦታ በነበሩ ዛፎች ጥላ ሥር ያካሒዱ ነበር፡፡ ይህን የተቀደሰ ተግባር በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚገኘው የማኅበረ ቅዱሳን ጽ/ቤት ያበረታታ፤ ይደግፍ ነበር፡፡ እግዚአብሔር ሲፈቅድ፤ የተማሪዎቹና የማእከሉ ጥረት ተሳክቶ […]