እንዴት እንጹም?ክፍል ፪ የተከበራችሁ የግቢ ጉባኤያት ድረ ገጽ ተከታታዮች “እንዴት እንጹም” በሚል ርእስ በክፍል አንድ ዝግጅታችን ከሃይማኖተ አበው መጽሐፍ ስለ ጾም በጥቂቱ አቅርበንላችሁ እንደነበር ይታወሳል፡፡ አሁን ደግሞ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከምትመራባቸው የሥርዓት መጻሕፍት መካከል በፍትሐ ነገሥት ስለ ጾም ከተደነገጉት መካከል በአንቀጽ ፲፭ ያገኘነውን እነሆ፡- ጾምስ በሕግ ውስጥ በታወቀው ጊዜ የሰው ከምግብ መከልከል ነው፤ በደሉን ለማስተሥረይ፣ ዋጋውን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-03-09 11:14:452020-03-09 11:14:45እንዴት እንጹም?
እንዴት እንጹም?የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደነገገቻቸው ሰባት የአዋጅ አጽዋማት እንደአሏት ይታወቃል፡፡ እነዚህም፡- ጾመ ነቢያት፣ ጾመ ነነዌ፣ ዐቢይ ጾም፣ ጾመ ሐዋርያት፣ ጾመ ፍልሰታ፣ ጾመ ድኅነት እና ገሀድ ናቸው፡፡ እያንዳንዱ ኦርቶዶክሳዊም በጾም ወቅት እንዴት መጾም እንዳለበት ቅዱሳት መጻሕፍት በስፋት ይተነትናሉ፡፡ ከእነዚህ መጻሕፍት መካከል ከሃይማኖተ አበው፣ እንዲሁም ከፍትሐ ነገሥት ያገኘናቸውን መረጃዎች በጥቂቱ እናካፍላችሁ፡፡ በቅድሚያ ግን በሃይማኖተ አበው ሠለስቱ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-03-05 08:19:332020-03-05 08:20:20እንዴት እንጹም?
አርአያነቱን ይሰጠን ዘንድ ጌታችን ጾመ፡፡ (ቅዱስ ያሬድ)በመጋቤ ሐዲስ ምሥጢረ ሥላሴ ማናዬ ጾም በብሉይ ኪዳንም፣ በሐዲስ ኪዳንም በፈጣሪ መኖር ለሚያምኑ የፈጣሪያቸውን ስሙን ጠርተው ለሚማጸኑ የተሰጠ አምላካዊ ትእዛዝ መሆኑ ለሁሉም ግልጽ ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን በነቢያት የተጾሙ፣ ለሰዎች ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት ያገለገሉ አጽዋማት እንዳሉ መጻሕፍት ይመሰክራሉ፡፡ “ሙሴም ወደ ተራራው ወጣ አርባ መዓልትና አርባ ሌሊት ቆየ” (ዘጸ.፳፬፥፲፰) እንዲል፡፡ ሙሴ በተራራው የቆየው እየጾመ ነበር፡፡ ነቢያት በጾም […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-03-03 13:58:212020-03-03 13:58:21አርአያነቱን ይሰጠን ዘንድ ጌታችን ጾመ፡፡ (ቅዱስ ያሬድ)
እንዴት እንጹም?
ክፍል ፪ የተከበራችሁ የግቢ ጉባኤያት ድረ ገጽ ተከታታዮች “እንዴት እንጹም” በሚል ርእስ በክፍል አንድ ዝግጅታችን ከሃይማኖተ አበው መጽሐፍ ስለ ጾም በጥቂቱ አቅርበንላችሁ እንደነበር ይታወሳል፡፡ አሁን ደግሞ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከምትመራባቸው የሥርዓት መጻሕፍት መካከል በፍትሐ ነገሥት ስለ ጾም ከተደነገጉት መካከል በአንቀጽ ፲፭ ያገኘነውን እነሆ፡- ጾምስ በሕግ ውስጥ በታወቀው ጊዜ የሰው ከምግብ መከልከል ነው፤ በደሉን ለማስተሥረይ፣ ዋጋውን […]
እንዴት እንጹም?
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደነገገቻቸው ሰባት የአዋጅ አጽዋማት እንደአሏት ይታወቃል፡፡ እነዚህም፡- ጾመ ነቢያት፣ ጾመ ነነዌ፣ ዐቢይ ጾም፣ ጾመ ሐዋርያት፣ ጾመ ፍልሰታ፣ ጾመ ድኅነት እና ገሀድ ናቸው፡፡ እያንዳንዱ ኦርቶዶክሳዊም በጾም ወቅት እንዴት መጾም እንዳለበት ቅዱሳት መጻሕፍት በስፋት ይተነትናሉ፡፡ ከእነዚህ መጻሕፍት መካከል ከሃይማኖተ አበው፣ እንዲሁም ከፍትሐ ነገሥት ያገኘናቸውን መረጃዎች በጥቂቱ እናካፍላችሁ፡፡ በቅድሚያ ግን በሃይማኖተ አበው ሠለስቱ […]
አርአያነቱን ይሰጠን ዘንድ ጌታችን ጾመ፡፡ (ቅዱስ ያሬድ)
በመጋቤ ሐዲስ ምሥጢረ ሥላሴ ማናዬ ጾም በብሉይ ኪዳንም፣ በሐዲስ ኪዳንም በፈጣሪ መኖር ለሚያምኑ የፈጣሪያቸውን ስሙን ጠርተው ለሚማጸኑ የተሰጠ አምላካዊ ትእዛዝ መሆኑ ለሁሉም ግልጽ ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን በነቢያት የተጾሙ፣ ለሰዎች ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት ያገለገሉ አጽዋማት እንዳሉ መጻሕፍት ይመሰክራሉ፡፡ “ሙሴም ወደ ተራራው ወጣ አርባ መዓልትና አርባ ሌሊት ቆየ” (ዘጸ.፳፬፥፲፰) እንዲል፡፡ ሙሴ በተራራው የቆየው እየጾመ ነበር፡፡ ነቢያት በጾም […]