• እንኳን በደኅና መጡ !

ቤተ ክርስቲያን ማን ናት? (ክፍል ሁለት)

በመ/ር ኃ/ሚካኤል ብርሃኑ ቤተ ክርስቲያን ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እግዚአብሔርን በማመን የጸኑ በሥራቸው የተመሠከረላቸው የእውነተኛ አማኞች ማኅበር ናት፡፡ በምድር ላይ ከተመሠረቱ ማኅበራት ሁሉ ይልቅ አምሳያ የሌላት በእግዚአብሔር ፈቃድ ለእግዚአብሔር ዓላማ በእግዚአብሔር የተመረጡና የተጠሩ ሰዎች ጉባኤ በመሆኗ ከሁሉ የተለየች ተብላለች፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም እንደጻፈው ”እግዚአብሔር አስቀድሞ የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህንም ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ […]

ቤተ ክርስቲያን ማን ናት? (ክፍል አንድ)

በመ/ር ኃይለሚካኤል ብርሃኑ «ቤተ ክርስቲያን» የሚለው ቃል የግእዝ ቃል ሲሆን መጽሐፍ ቅዱስ በመጀመሪያ በተጻፈበት በዕብራይስጥ ቋንቋ «ካሃል» (Qahal) እና «ኤዳህ» (Edah) ተብሎ ይተረጐማል፡፡ ሐዲስ ኪዳን በተጻፈበትና ሰብአ ሊቃናት (Septuagint) ብሉይ ኪዳንን ከዕብራይስጥ ወደ ግሪክኛ በተረጐሙበት ትርጒም አቅሌሲያ (akklesia) በሚል ቃል ተጽፏል፤ ወደ ግእዝ ሲተረጐምም ቤተ ክርስቲያን ተብሎ ተተርጉሟል፡፡

‹‹ሁሉ በአግባቡ እና በሥርዓቱ ይሁን›› ፩ኛ ቆሮ.፲፬፥፵ (የመጨረሻ ክፍል)

በዲ/ን ታደለ ሲሳይ ማኅበራዊ የመገናኛ ብዙኀንን ስንጠቀም መልካሙን ከክፉ መለየት፣ ከአስተምህሮአችን ጋር ከሚቃረነው መራቅ ይኖርብናል፡፡ ስለዚህ መንፈሳዊ እና ሃይማኖታዊ መልእክቶችን በማኅበራዊ የመረጃ መረቦች በምናስተላልፍበት ወቅት የሚከተሉትን ሥርዓታዊ አካሄዶች መከተል አለብን፡፡

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን