• እንኳን በደኅና መጡ !

የዐቢይ ጾም ሳምንታት ስያሜ እና ፍችዎቻቸው

በገብረ እግዚአብሔር ዘይኵኖ ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ስሙ ጐልቶ ከሚነሳባቸው ጉዳዮች አንዱ በዐቢይ ጾም ውስጥ ለሚገኙ ሳምንታት የየራሳቸው መጠሪያ በመስጠቱ ነው፡፡ ቅዱስ ያሬድ ለሳምንታቱ ስያሜዎችን ሲሰጥ ጌታችን የሠራቸውን የቸርነት ሥራዎችን፣ ያስተማራቸው ትምህርቶችን፣ ተጠቅሟል፡፡ በአጠቃላይ በዐቢይ ጾም ውስጥ የሚገኙ ዘጠኝ ሳምታት ሲሆኑ ስያሜአቸውን እና ትርጓሜያቸውን  በሚከተለው መልኩ ለማየት እንሞክራለን፡፡ ዘወረደ የጌታችንና የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ወደ ምድር […]

በእንተ ጾም፣ ጌታችን የጾመበት ምክንያት

በገብረ እግዚአብሔር ዘይኵኖ  ለቸርነቱ ወሰን የሌለው፣ በኃይለ ረድኤቱ  ያልተለየን ምስጉንና ክቡር የኾነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቸር አባቱ ከእግዚአብሔር አብ እና ከባሕርይ ሕይወቱ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጋራ ምስጋና ይግባው፡፡ መዋዕለ ጾማችንም ባርኮ ቀድሶ  እንዳስጀመረን በሰላም እንዲያስፈጽመን፤ ጾሙንም የኃጢአት መደምሰሻ፣ የመንግሥተ ሰማያት መውረሻ አድርጐ በቸርነቱ ይቀበልልን፤ ለአገራችን ሰላምን ለሕዝቧም ፍቅር፣ አንድነትን ያድልልን አሜን፡፡ በዚህ ጽሑፍ የጾምን […]

ስለ ማኅበረ ቅዱሳን መሠረታዊ መረጃዎች

የማኅበሩ ስያሜ አንዳንድ ሰዎች የማኅበሩ አባላት ለራሳቸው ያወጡት አስመስለው የሚነግሯቸው ሰዎች አሉና ስያሜውም ግራ ያጋባቸዋል፡፡ ነገር ግን የማኅበሩ ስያሜ እኩያኑ ማኅበሩን ለማጥላላት ከሚናገሩት በእጅጉ የተለየ ነው፡፡ ማኅበረ ሚካኤል «የሚካኤሎች ስብስብ»፣ ማኅበረ ማርያምም «የማርያሞች ስብስብ» እንዳልሆነ ማኅበረ ቅዱሳንም «የቅዱሳን ሰብስብ» አይደለም፡፡ ወይም ማኅበረ ጊዮርጊስን የመሠረቱ ሰዎች ራሳቸውን «ጊዮርጊሶች»ነን እንደማይሉት፤ እንዳልሆኑትም፣ ማኅበረ ቅዱሳንም ቅዱሳን ነን የሚሉ ሰዎች […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን