• እንኳን በደኅና መጡ !

የቅድስና ሕይወት

ለሜሳ ጉተታ ቅድስና የሚለው ቃል ቀደሰ ፤ አከበረ ፤ አነጻ ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ነው ፡፡ የቅድስና ባለቤት ምንጭ እና መሠረት እግዚአብሔር ሲኾን ቅድስናውም የባሕርይ ገንዘቡ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ማለትም ሰዎች፣ ቀናት፣ ንዋያት፣ ቦታዎች፣ ምስጋናና የመሳሰሉት ለእግዚአብሔር ሆነው ሲለዩና ሲቀርቡ ቅዱስ ይሆናሉ፡፡ ይህ የተሰጣቸው ቅድስና የእግዚአብሔር ከመሆናቸው የተነሣ የሚያገኙት በመሆኑ የጸጋ ቅድስና ይባላል፡፡ የእግዚአብሔር […]

ለሰላም በሰላም እንሥራ!

  ለሜሣ ጉተታ ዛሬ በሀገራችን ሰላም የሚያደፈርሱ ብዙ ችግሮች ያሉ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ የተሳሳቱ የታሪክ ትርክቶች፤ ወገንተኛ መሆን፤ አክራሪነት፣ የኢኮኖሚ፣ የሃይማኖት፣ የፖለቲካና፣ የሥልጣን የበላይነትን መፈለግ፤ የሐሳብ ልዩነትን አለማክበር፣ ያለመደማመጥ፣ ያለመግባባት፣ ጽንፈኛ ብሔርተኛ መሆን፣ ዘረኝነትና የሥልጣን ጥማት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ለዚህ መፍትሔ በዋናነት ታላላቆች  ለትውልዱ አርአያና ምሳሌ ሊሆኑ ይገባል፡፡ ከራሳችን የግልና የቡድን ጥቅም/ፍላጎት በላይ ሕዝብንና ሀገርን […]

‹‹ሰላምን የሚሹ ሰላምን ያደርጋሉ››

ለሜሣ ጉተታ ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ሥራውን በጥበብ  የዋህነት ያሳይ፡፡ ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት  በልባችሁ ቢኖርባችሁ አትመኩ፤ በእውነትም ላይ አትዋሹ፡፡ ይህ ጥበብ  ከላይ የሚወርድ አይደለም ፤ ነገር ግን የምድር ነው ፤ የሥጋም ነው፤   የአጋንንነትም ነው ፤ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ሥራ ሁሉ አሉና፡፡ ላይኛይቱ ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጽሕት ናት […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን