ጰ ራ ቅ ሊ ጦ ስ¹ በዓለ ሐምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥ ² ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው። ³ እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው። ⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው ፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር። https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png 0 0 tc https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png tc2021-07-09 21:34:182021-07-09 21:35:00ጰ ራ ቅ ሊ ጦ ስ