• እንኳን በደኅና መጡ !

እንኳን ለጾመ ነቢያት አደረሰን!!!

ጾመ ነቢያት በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭ (15) ቀን ጀምሮ እስከ በዓለ ልደት ዋዜማ ድረስ የሚጾም፤ ከሰባቱ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾም ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ለማዳን ሲል የሰውን ሥጋ ስለ መልበሱ፤ ወደ ግብጽ ስለ መሰደዱ፤ በባሕረ ዮርዳኖስ ስለ መጠመቁ፤ በትምህርቱ ብርሃንነት ጨለማውን ዓለም ስለ ማብራቱ፤ ለሰው ልጆች ድኅነት ልዩ ልዩ መከራን ስለ መቀበሉ፤ ስለ መሰቀሉ፣ ስለ ሞቱ፣ […]

የሕፃኑን ነፍስ የሚሹ ሙተዋልና÷ ተነሥተህ ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ እስራኤል ሀገር ሂድ። ማቴ. 2÷20

ኅዳር ፮ በዚህች ዕለት ክብርት እመቤታችን ከተወደደ ልጇ ጋር ከስደት በሚመለሱበት ጊዜ ደብረ ቁስቋም ገብተው ካገኛቸው ድካም ያረፉበት ነው። ይህ የቍስቋም ተራራ በግብጽ ከሚገኙ ተራራዎች አንዱ ሆኖ እመቤታችን በሚጠቷ (ከስደት በምትመለስ ጊዜ) ከተወደደ ልጇና ከቅዱስ ዮሴፍና ቅድስት ሰሎሜ ጋር ያረፈችበት ቦታ ነው። መዘምር ወመተርጕም ቅዱስ ያሬድ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ከእናቱ ከእግዝእትነ ማርያም ጋር በዚህ ቦታ ላይ […]

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥንተ ስቅለቱ መታሰቢያ በዓል አደረሳችኹ።

ጥቅምት ሃያ ሰባት በዚህች ዕለት የአምላካችን የመድኃኔዓለም የስቅለቱ መታሰቢያ ነው። መድኃኒታችን ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና በቸርነቱ ስለኹላችን ድኅነት ሲል ራሱን ወድዶ ፈቅዶ ለሞት አሳልፎ በመስጠት ፍጹም ፍቅሩን አሳይቶናል። በቅዱስ ወንጌልም እርሱም መድኃኒታችን “ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም” ብሎ ነግሮናል። እውነት ነው፣ ራስን አሳልፎ ከመስጠት በላይ ምን ድንቅ ነገርና ምን ድንቅ ፍቅር አለ? ቸሩ አምላካችንን የአስቆሮቱ ይሁዳ […]

በፌስቡክ ያግኙን