“የኢትዮጵያ መምህሯ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡”
ብፁዕ ወቅዱስ ዶ/ር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ፣ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳሳ ዘአክሱም፣ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ፕሬዚዳንት ለ ሐመር መጽሔት ዝግጅት ክፍል በ1991 ዓ.ም ስለ
- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ አገልግሎት
- ንዋያተ ቅዱሳት አጠባበቅ
- ዘመናዊ የቤተ ክርስቲያን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
- ገጠሪቱ ቤተክርስቲያ (አብነት ት/ቤቶችና ገዳማት )
- ቤተክርስቲያን ለጥቁር አፍሪካውያን ለመድረስ ያላትን ዝግጁነትና አለማቅፋዊ አገልግሎት
- የወጣቶች አገልግሎትና የሰንበት ት/ቤት መርሐግብር
- የግል ሕይወታቸውና ሌሎች ጉዳዮች ላይ የሰጡትን ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው አስተናግደነዋል። እዚህ በመጫን ያንብቡ