“ጾም ትፌውስ ቁስላ ለነፍስ” (ጾመ ድጓ)ጾም ሥጋ ለነባቢት ነፍስ ትገዛ ዘንድ የተሠራ ሕግ ነው፡፡ ልዑለ ባሕርይ ቅዱስ እግዚአብሔር በጥንተ ልደት ሰውን /አዳምን/ እንዲህ ብሎ አዘዘው፡፡ “ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ፣ ነገር ግን መልካሙንና ክፉውን ከምታስታውቀው ዛፍ አትብላ፡፡ ከእርሱ በበላህ ቀን የሞት ሞትን ትሞታለህና፡፡” (ዘፍ.፪፤፲፮) ሲል የጾምን ሕግ ሲያስተምረው እናያለን፡፡ ከዐራቱ ባሕርያተ ሥጋና ከሦስቱ ባሕርያተ ነፍስ የተፈጠረው ሰው ለራሱ ሁለት ባሕርያት አሉት፡፡ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-03-27 07:21:562021-03-27 07:21:56“ጾም ትፌውስ ቁስላ ለነፍስ” (ጾመ ድጓ)
“ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው?” (መዝ.፰፥፬)ሊቀ ነቢያት ሙሴ እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ እንደ ምሳሌው መፍጠሩን ጽፎልናል (ዘፍ.፩፥፳፮)፡፡ ከሃያ ሁለቱ ሥነ ፍጥረታትም በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠረ ሰው ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ይህ ክቡር ሆኖ የተፈጠረ ሰው በብዙ መንገድ እግዚአብሔርን ሲበድል ይታያል፡፡ ከመጀመሪያው ሰው አዳም ጀምሮ የሰው ድካሙንና በደሉን ስናይ እንደ ቅዱስ ዳዊት ሰው ምንድን ነው? እንላለን፡፡ ከዚያ በላይ ደግሞ እጅግ የሚያስደንቀው እንዲህ ለሚበድለው […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-03-27 06:57:462021-03-27 06:57:46“ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው?” (መዝ.፰፥፬)
“የክርስቶስ መስቀል ከተቀበረበት ስለ መውጣቱ”በቀሲስ ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀል በአይሁድ ክፋት ተቀብሮ ለሦስት መቶ አመታት ያህል ቆሻሻ እየተደፋበት ኖረ፡፡ በዚህ የአይሁድ የክፋት ሥራ በኢየሩሳሌም የነበሩ ክርስቲያኖች በነገሩ እያዘኑ ቢኖሩም ከተቀበረበት ለማውጣት ግን አቅም አልነበራቸውም፡፡ ነገር ግን ከተቀበረበት ለማውጣት የሚያስችል መብትም ሆነ ሥልጣን ባያገኙም የተቀበረበትን ሥፍራ ግን ለይተው ያውቁት ነበር፡፡ ይሁን እንጂ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-03-19 08:32:032021-03-19 08:32:03“የክርስቶስ መስቀል ከተቀበረበት ስለ መውጣቱ”
“ጾም ትፌውስ ቁስላ ለነፍስ” (ጾመ ድጓ)
ጾም ሥጋ ለነባቢት ነፍስ ትገዛ ዘንድ የተሠራ ሕግ ነው፡፡ ልዑለ ባሕርይ ቅዱስ እግዚአብሔር በጥንተ ልደት ሰውን /አዳምን/ እንዲህ ብሎ አዘዘው፡፡ “ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ፣ ነገር ግን መልካሙንና ክፉውን ከምታስታውቀው ዛፍ አትብላ፡፡ ከእርሱ በበላህ ቀን የሞት ሞትን ትሞታለህና፡፡” (ዘፍ.፪፤፲፮) ሲል የጾምን ሕግ ሲያስተምረው እናያለን፡፡ ከዐራቱ ባሕርያተ ሥጋና ከሦስቱ ባሕርያተ ነፍስ የተፈጠረው ሰው ለራሱ ሁለት ባሕርያት አሉት፡፡ […]
“ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው?” (መዝ.፰፥፬)
ሊቀ ነቢያት ሙሴ እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ እንደ ምሳሌው መፍጠሩን ጽፎልናል (ዘፍ.፩፥፳፮)፡፡ ከሃያ ሁለቱ ሥነ ፍጥረታትም በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠረ ሰው ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ይህ ክቡር ሆኖ የተፈጠረ ሰው በብዙ መንገድ እግዚአብሔርን ሲበድል ይታያል፡፡ ከመጀመሪያው ሰው አዳም ጀምሮ የሰው ድካሙንና በደሉን ስናይ እንደ ቅዱስ ዳዊት ሰው ምንድን ነው? እንላለን፡፡ ከዚያ በላይ ደግሞ እጅግ የሚያስደንቀው እንዲህ ለሚበድለው […]
“የክርስቶስ መስቀል ከተቀበረበት ስለ መውጣቱ”
በቀሲስ ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀል በአይሁድ ክፋት ተቀብሮ ለሦስት መቶ አመታት ያህል ቆሻሻ እየተደፋበት ኖረ፡፡ በዚህ የአይሁድ የክፋት ሥራ በኢየሩሳሌም የነበሩ ክርስቲያኖች በነገሩ እያዘኑ ቢኖሩም ከተቀበረበት ለማውጣት ግን አቅም አልነበራቸውም፡፡ ነገር ግን ከተቀበረበት ለማውጣት የሚያስችል መብትም ሆነ ሥልጣን ባያገኙም የተቀበረበትን ሥፍራ ግን ለይተው ያውቁት ነበር፡፡ ይሁን እንጂ […]