• እንኳን በደኅና መጡ !

በዓለ ጥምቀት

ጥምቀት አጥመቀ፤ አጠመቀ (ነከረ)፣ ውኃ ውስጥ ገብቶ መውጣት፣ መዘፈቅ፣ መጥለቅ ማለት ነው፡፡ ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያውና የሌሎች ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን መግቢ በር ነው፡፡ በቁስጥንጥንያ የተሰበሰቡ መቶ ሃምሳው አባቶች “ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት፤ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን” በማለት እንደመሰከሩት፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጥምቀት በዓልን ከጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት  ቀጥላ ከቅጽረ  ቤተ ክርስቲያን ወጥታ  […]

በዓለ ግዝረት

ግዝረት ከጌታችን ከመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኙ ንዑሳን በዓላት አንዱ ነው፡፡ እነዚህ ንዑሳን በዓላት የሚባሉትም ስብከት፣ ብርሃን፣ ኖላዊ፣ ግዝረት፣ ቃና ዘገሊላ፣ ልደተ ስምዖን፣ ደብረ ዘይት፣ የመጋቢት ፲ መስቀልና የመስከረም ፲፯ መስቀል ናቸው፡፡ ፍቅር ወልድን ከዙፋኑ ስቦት ወርዶ ሥጋ ማርያምን ተዋሕዶ፣ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን ማሕፀኗን ዓለም አድርጎ ከቆየ በኋላ ታኅሣሥ ሃያ ዘጠኝ በዘመነ ማቴዎስ ተወለደ፡፡ በተወለደ […]

“ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናቸሁ” (ገላ. ፫፥፳፯-፳፰)

ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከእውነተኛ መምህራቸው እና አምላካቸው ክርስቶስ ይልቅ የእርሱን ቃል ባስተማሯቸው ሰዎች ማንነት መመካት እርስ በእርስ ሲከፋፈሉ ለነበሩት ለገላትያ ምእመናን “በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና፤ ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና፡፡ አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፣ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፣ ወንድም ሴትም የለም፣ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን