• እንኳን በደኅና መጡ !

በዓለ መስቀል

በመምህር ፈቃዱ ሣህሌ         ክፍል -፩ ሀ. ትርጒም ከዚህ በታች የሁለቱን ቃላት መዝገበ ቃላታዊ ፍቺ በማሳየት ወደ ዋናው ትንታኔ ለመግባት እንሞክራለን። በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት አተረጓጎም መሠረት “በዓል” የሚለው ቃል ለዕለት (ለቀን) ሲነገር የደስታ፣ የዕረፍት ቀን፣ በዓመት፥ በወር፥ በሳምንት የሚከበር፣ ያለፈ ነገር የሚታሰብበት፣ . . . ወዘተ በማለት ተተርጒሟል። (ኪ.ወ.ክ ፪፻፸፱።) […]

በዓለ መስቀል

      በመልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሺፈራው (ከአሜሪካ ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመስቀልን በዓል የምታከብረው መስከረም ፲፯ እና መጋቢት ፲ ቀን ነው። እነዚህም አይሁድ በክፋት ቀብረው ሠውረውት የነበረውን መስቀል ለማግኘት ቁፋሮ የተጀመረበት እና መስቀሉ የተገኘበት ዕለታት ናቸው። ክቡር መስቀሉ ከክርስቲያኖች ተሰውሮ የኖረው ለሦስት መቶ ዓመታት ነው።   ክቡር መስቀሉ እንዴት ሊጠፋ ቻለ? […]

የአብነት ትምህርት ለግቢ ጉባኤያት ያለው ጥቅም

በመጋቤ ሃይማኖት መ/ር ይላቅ ሻረው  (የጅማ ሐ/ኖ/ቅ/ኪ/ም/ ቤተ ክርስቲያን ስ/ወ/ክ/ ኃላፊ) ትምህርት መንፈሳዊ ከጥቅሙ በስተቀር ጉዳት የሚባል አንዳችም የጎንዮሽ ችግር የለበትም፡፡ ለዚያውም አብነት ትምህርትን መማር የሞራልም ጥቅም አለው፡፡ ምክንያቱም ፈሊጣዊና ምሳሌአዊ ንግግሮች ከአብነት ትምህርት ማግኘት ስለሚቻል፡፡ ከቃሉ ስንነሣ እንኳን “አብነት” ማለት መሠረት፣ መነሻ፣ መጀመሪያ፣ የሚቀድመው የሌለ የሁሉም የበላይ ማለት ነው፡፡ አብነት ትምህርትን ለግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን