• እንኳን በደኅና መጡ !

በፍልሰታ ለማርያም ጾም በቅዳሴ የሚነበቡ ምንባባት፣ ምስባክ እና ቅዳሴ

ምንጭ፡- ግጻዌ ቀን የመልእክታት ምዕራፍ እና ቁጥር ምንባባት ምስባክ ወንጌል ቅዳሴ ነሐሴ ፩ . ፩ኛ ጢሞ. ፭፥፩-፲፩   . ፩ኛ ዮሐ. ፭፥፩-፮   . ሐዋ. ፭፥፳፮-፴፬     . “ሽማግሌዎችን አትንቀፍ …”   . “ኢየሱስ መሲሕ እንደሆነ …”   . “ከዚህም በኋላ  የቤተ መቅደሱ  ሹም ከሎሌዎቹ ጋር …”   . መዝ. ፩፻፲፰፥፵፯-፵፰   . አነብብ […]

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም

ለግቢ ጉባኤያት ተማሪዎቻችንና ለመላው ኦርቶዶክሳውያን፤ እንኳን ለፍልሰታ ማርያም ጾም በሰላም አደረሳችሁ! አምላክን የወለደች እመቤታችን ድንግል ማርያም ከዕረፍቷ በኋላ ከእርሳቸው ስለመለየቷ ሐዋርያት ፈጽሞ እያዘኑ ነበር፡፡ ከዚህም በኋላ የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ተገለጠላቸው፤ እርሷን በሥጋ ያዩ ዘንድ እንዳላቸውም ተስፋ ሰጣቸው፡፡ ወንጌላዊ ዮሐንስም እስያ በሚባል አገር እያስተማረ ሳለ በነሐሴ ወር ዐሥራ ስድተኛ ቀን ተድላ ደስታ ወደአለባት ገነት በመንፈስ […]

የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር የከሰዓት በኋላ ውሎ

የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ከሰዓት በኋላ ውሎው የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎችን በማስተናገድ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ(ዾ/ር) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፤ የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የተገኙ ሲሆን መልእክታቸውንም አስተላልፈዋል፡፡ በመልእክታቸውም ትምህርት ሦስት መሠረታዊ ነገሮችን መያዝ እንዳለበትም ጠቅሰዋል፡፡ እነዚህም፡-  ትምህርት መንፈሳዊ ሀብት መሆኑ፤ ትምህርት ብርሃን እንደሆነ፤ እንዲሁም ትምህርት የማያልቅ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ “ትምህርት መንፈሳዊ ሀብት […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን