• እንኳን በደኅና መጡ !

“ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።” (ኤፌ. ፭፥፲፮)

ዲ/ን በረከት አዝመራው መግቢያ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረን “ቤተ ክርስቲያን ከዓለም ናት፤ በዓለም ውስጥም ትኖራለች፤ ነገር ግን ዓለማዊ አይደለችም”፡፡ (ዮሐ.፲፯፥፲፮) ለመሆኑ ጌታ ከቤተ ክርስቲያን በተቃራኒ ያቆማት “ዓለም” ምንድር ናት? ኦርቶዶክሳዊ ክርስትናችን ከዓለም ጋር የሚቃረንባቸው ዕሴቶቹ ምን ምን ናቸው? በዓለም ስንኖር ክርስትናችንን ሳንጎዳ ለመኖር ምን እናድርግ? በዚህ ጽሑፋችን እነዚህን ነጥቦች በአጭሩ ለማየት እንሞክራለን፡፡ ሀ. ዘረኝነትን […]

“ጐልማሶች ሆይ፥ ክፉውን ድል ነሥታችሁታልና እጽፍላችኋለሁ” /፩ኛ ዮሐ. ፪፥. ፲፫/፡፡

በጥበበ ሲሎንዲስ ቅዱስ ዮሐንስ “ጐልማሶች ሆይ፥ ክፉውን ድል ነሥታችሁታልና እጽፍላችኋለሁ” በማለት ክፉውን ዓለም ድል የነሡትን ጐልማሶች ያሞግሳቸዋል፡፡ ይህም በክፉ ዓለም እየኖሩ ክፉውን ማሸነፍ መንፈሳዊ ጥንካሬንና ድል መንሣትን ያመለክታል፡፡ አንዳንድ ወጣቶች ‘በወጣትነት ዘመን ላይ እየኖሩ ቅዱስ መሆን እንዴት ይታሰባል? በዓለም እየኖሩ ጻድቅ መሆን እንዴት ይሞከራል?’ ይላሉ፡፡ ነገር ግን በክፉው ዓለም ኖረው ዓለምን ድል መንሣት እንደሚቻል ከጐልማሳው […]

በራስህ ጥበብ አትደገፍ (ምሳ. ፫፥፭)

መ/ር ቢትወደድ ወርቁ በወጣትነት ዘመናችን እጅግ ከምንቸገርባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ራስን ዐዋቂ አድርጎ ማሰብ ነው፡፡ ይህም በራስ ጥበብ የመደገፍ አንዱ ችግር ነው፡፡ ለሚፈጠርና ሊፈጠር ላለ ችግር “እንዲህ የሆነው እንዲህ ስለሆነ ነው፤ በዚህ ምክንያት እንዲህ ሊሆን ነው፤ እንደዚህ ያለው ለዚህ ይመስለኛል፡፡” በማለት ራስን ዐዋቂ አድርጎ ማቅረብ በራስ የመደገፍ ፍላጎትን ከፍ ያደርጋል፡፡ እንዲሁም አንድ ድርጊት ከተፈጸመ በኋላ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን