ሰባቱ የመስቀል ላይ ጩኸቶችጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአይሁድ በይሁዳ አማካይነት ተላልፎ ከተሰጠበት ሐሙስ ምሽት ጀምሮ ስቃይ ሲያጸኑበት ቆይተዋል፡፡ በዕለተ ዐርብም ይሰቅሉት ዘንድ አስከ ቀራንዮ መስቀል አሸክመው የተለያዩ ጸዋትወ መከራ እያጸኑበት ወስደውታል፡፡ በመሰቀል ላይ በሁለቱ ወንበዴዎች መካከል ከተሰቀለበት ሰዓት ጀምሮም የተናገራቸው ቃላት ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን “ሰባቱ የመስቀል ላይ ጩኸቶች ወይም “ሰባቱ አጽርሐ መስቀል” በማለት ሰይማ ታስባቸዋለች፡፡ እነርሱም በመጽሐፍ ቅዱስ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-04-18 08:15:042025-04-18 08:15:06ሰባቱ የመስቀል ላይ ጩኸቶች
ጸሎተሐሙስበሰሙነ ሕማማት ባሉት ከሰኞ እስከ ረቡዕ ያሉትን ቀናት በተመለከተ በተከታታይ ስናቀርብ ቆይተናል፡፡ ዕለተ ሐሙስ የተለያዩ ስያሜዎች ያሉት ሲሆን ጥቂቶቹን ቀጥለን እናቀርባለን፡፡ ሀ. ጸሎተ ሐሙስ፡- በዚህች ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አይሁድ መጥተው እስከሚይዙት ድረስ ከደቀ መዛሙርቱ መካከል ጴጥሮስን፣ ዮሐንስንና ያዕቆብን ይዞ የአትክልት ቦታ በሆነው በጌቴሴማኒ ጸልዮአል፡፡ “ጴጥሮስንና ሁለቱን የዘብዴዎስ ልጆችን (ዮሐንስንና ያዕቆብን) ልጆች ወሰደ፡፡ ያዝንና ይተክዝ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-04-16 11:58:252025-04-16 11:58:29ጸሎተሐሙስ
ሰሙነ ሕማማት ዕለተ ረቡዕበሰሙነ ሕማማት ሰኞ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መራቡንና ከቅጠል በስተቀር ፍሬ ያልተገኘባትን በለስ አግኝቶ ፍሬ አልባ ቅጠል ብቻ ሆና አግኝቷታልና “እንግዲህ ወዲህ ለዘለዓለም ፍሬ አይኑርብሽ” በማለት እንደ ረገማትና ወዲያውኑ በለሲቱ እንደ ደረቀች የሚታሰብበት ቀን እንደሆነ ባለፉት ክፍሎች ተመልክተናል፡፡ (ማቴ. ፳፩፥፲፰-፲፱) በሰሙነ ሕማማት ዕለተ ማክሰኞ (ሁለተኛ ቀን) ደግሞ የጥያቄ ቀን በመባል እንደሚታወቅ ተገልጿል፡፡ ሹመትን ወይም ሥልጣንን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-04-16 10:01:072025-04-16 11:13:42ሰሙነ ሕማማት ዕለተ ረቡዕ
ሰባቱ የመስቀል ላይ ጩኸቶች
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአይሁድ በይሁዳ አማካይነት ተላልፎ ከተሰጠበት ሐሙስ ምሽት ጀምሮ ስቃይ ሲያጸኑበት ቆይተዋል፡፡ በዕለተ ዐርብም ይሰቅሉት ዘንድ አስከ ቀራንዮ መስቀል አሸክመው የተለያዩ ጸዋትወ መከራ እያጸኑበት ወስደውታል፡፡ በመሰቀል ላይ በሁለቱ ወንበዴዎች መካከል ከተሰቀለበት ሰዓት ጀምሮም የተናገራቸው ቃላት ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን “ሰባቱ የመስቀል ላይ ጩኸቶች ወይም “ሰባቱ አጽርሐ መስቀል” በማለት ሰይማ ታስባቸዋለች፡፡ እነርሱም በመጽሐፍ ቅዱስ […]
ጸሎተሐሙስ
በሰሙነ ሕማማት ባሉት ከሰኞ እስከ ረቡዕ ያሉትን ቀናት በተመለከተ በተከታታይ ስናቀርብ ቆይተናል፡፡ ዕለተ ሐሙስ የተለያዩ ስያሜዎች ያሉት ሲሆን ጥቂቶቹን ቀጥለን እናቀርባለን፡፡ ሀ. ጸሎተ ሐሙስ፡- በዚህች ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አይሁድ መጥተው እስከሚይዙት ድረስ ከደቀ መዛሙርቱ መካከል ጴጥሮስን፣ ዮሐንስንና ያዕቆብን ይዞ የአትክልት ቦታ በሆነው በጌቴሴማኒ ጸልዮአል፡፡ “ጴጥሮስንና ሁለቱን የዘብዴዎስ ልጆችን (ዮሐንስንና ያዕቆብን) ልጆች ወሰደ፡፡ ያዝንና ይተክዝ […]
ሰሙነ ሕማማት ዕለተ ረቡዕ
በሰሙነ ሕማማት ሰኞ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መራቡንና ከቅጠል በስተቀር ፍሬ ያልተገኘባትን በለስ አግኝቶ ፍሬ አልባ ቅጠል ብቻ ሆና አግኝቷታልና “እንግዲህ ወዲህ ለዘለዓለም ፍሬ አይኑርብሽ” በማለት እንደ ረገማትና ወዲያውኑ በለሲቱ እንደ ደረቀች የሚታሰብበት ቀን እንደሆነ ባለፉት ክፍሎች ተመልክተናል፡፡ (ማቴ. ፳፩፥፲፰-፲፱) በሰሙነ ሕማማት ዕለተ ማክሰኞ (ሁለተኛ ቀን) ደግሞ የጥያቄ ቀን በመባል እንደሚታወቅ ተገልጿል፡፡ ሹመትን ወይም ሥልጣንን […]