የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ለሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ይካሄዳልበማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤት አገልግሎት ማስተባበሪያ በሁለት ዓመት አንድ ጊዜ የሚያካሂደውን የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ከየካቲት ፳፩-፳፫ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ድረስ በቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን (በብሔራዊ ሙዚየም) ያካሂዳል፡፡ በሴሚናሩ ላይ ልዩ ልዩ መርሐ ግብራት የሚከናወኑ ሲሆን ከአቀባበል ጀምሮ ትምህርተ ወንጌል፣ የማኅበረ ቅዱሳን ተቋማዊ ለውጥ በግቢ ጉባኤያት ፣ የግቢ ጉባኤያት ሁለንተናዊ አገልግሎት ተሚክሮ፣ የግቢ ጉባኤት አገልግሎት ትግበራ ተሞክሮ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-02-28 06:23:272025-02-28 06:26:18የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ለሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ይካሄዳል
ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስክፍል አንድ በዲ/ን መብራቱ ስንታየሁ (ከአዳማ ማእከል) ጾም ለሰውነት የሚያምረውን እና የሚያስጎመዠውን ነገር ሁሉ ስለ ፍቅረ እግዚአብሔር ብሎ መተው፣ ራስን በመግዛት ጣዕመ ዓለምን በመናቅ እግዚአብሔርን መከተል ማለት ነው፡፡ ጾም ራስን ከክፉ ሥራዎች ሁሉ በማሸሽ የመንፈሳዊ ተጋድሎ መፈጸሚያ መሣሪያ እና የሥጋ ልጓም ነው፡፡ መንፈሳዊ በረከትን ለማግኘት ለትእዛዘ እግዚአብሔር ራስን ማስገዛት ነው፡፡ ፍጹም የሆነ የእግዚአብሔርን ርዳታ ማግኛ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-02-28 05:39:242025-02-28 06:18:40ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ
ጾመ ነነዌበመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙ ታሪኮች አንዱ ትንቢተ ዮናስ ሲሆን ሰብዓ ነነዌ ኃጢአት በመሥራት እግዚአብሔርን መበደላቸውና ማሳዘናቸውን፤ በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር መቅሰፍቱን በሕዝቡና በሀገሪቱ ላይ ከማውረዱ በፊት ንስሓ ይገቡ ዘንድ ነቢዩ ዮናስን እንደላከው እንመለከታለን፡፡ዮናስ ማለት ርግብ ማለት ነው፡፡ ርግብ የዋህ፣ ኃዳጌ በቀል እንደሆነች ሁሉ ዮናስ በሌሎች ላይ ተንኮል የማይሠራ ነውና፡፡ ትንቢተ ዮናስ የተጻፈው ከአሥራ ሁለቱ ደቂቀ ነቢያት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-02-12 07:24:582025-02-12 08:34:00ጾመ ነነዌ
የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ለሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ይካሄዳል
በማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤት አገልግሎት ማስተባበሪያ በሁለት ዓመት አንድ ጊዜ የሚያካሂደውን የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ከየካቲት ፳፩-፳፫ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ድረስ በቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን (በብሔራዊ ሙዚየም) ያካሂዳል፡፡ በሴሚናሩ ላይ ልዩ ልዩ መርሐ ግብራት የሚከናወኑ ሲሆን ከአቀባበል ጀምሮ ትምህርተ ወንጌል፣ የማኅበረ ቅዱሳን ተቋማዊ ለውጥ በግቢ ጉባኤያት ፣ የግቢ ጉባኤያት ሁለንተናዊ አገልግሎት ተሚክሮ፣ የግቢ ጉባኤት አገልግሎት ትግበራ ተሞክሮ […]
ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ
ክፍል አንድ በዲ/ን መብራቱ ስንታየሁ (ከአዳማ ማእከል) ጾም ለሰውነት የሚያምረውን እና የሚያስጎመዠውን ነገር ሁሉ ስለ ፍቅረ እግዚአብሔር ብሎ መተው፣ ራስን በመግዛት ጣዕመ ዓለምን በመናቅ እግዚአብሔርን መከተል ማለት ነው፡፡ ጾም ራስን ከክፉ ሥራዎች ሁሉ በማሸሽ የመንፈሳዊ ተጋድሎ መፈጸሚያ መሣሪያ እና የሥጋ ልጓም ነው፡፡ መንፈሳዊ በረከትን ለማግኘት ለትእዛዘ እግዚአብሔር ራስን ማስገዛት ነው፡፡ ፍጹም የሆነ የእግዚአብሔርን ርዳታ ማግኛ […]
ጾመ ነነዌ
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙ ታሪኮች አንዱ ትንቢተ ዮናስ ሲሆን ሰብዓ ነነዌ ኃጢአት በመሥራት እግዚአብሔርን መበደላቸውና ማሳዘናቸውን፤ በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር መቅሰፍቱን በሕዝቡና በሀገሪቱ ላይ ከማውረዱ በፊት ንስሓ ይገቡ ዘንድ ነቢዩ ዮናስን እንደላከው እንመለከታለን፡፡ዮናስ ማለት ርግብ ማለት ነው፡፡ ርግብ የዋህ፣ ኃዳጌ በቀል እንደሆነች ሁሉ ዮናስ በሌሎች ላይ ተንኮል የማይሠራ ነውና፡፡ ትንቢተ ዮናስ የተጻፈው ከአሥራ ሁለቱ ደቂቀ ነቢያት […]