ጾም ምንድን ነው?…በመ/ር ቅዱስ ያሬድ… ጥያቄ፡- የጾምን ምንነትና ዓይነቶቹን ጠቅለል አድርገው ቢገልጹልን? መምህር ቅዱስ ያሬድ፡- በመጀመሪያ ጾም ‹‹ጾመ›› ጾመ /ጦመ/ ታቀበ፣ ታረመ፣ ተወ፣ ተከለከለ ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ቃል ሲሆን ትርጉሙም በሃይማኖት ምክንያት ምግብና መጠጥ መተው፤ ወይም ከምግብና ከመጠጥ መከልከል፤ ጥሉላት መባልዕትን ፈጽሞ መተው፤ ሰውነትን ከክፋትና ሥጋን ደስ ከሚያሰኝ ነገር ሁሉ መታቀብና መጠበቅ ማለት ነው፡፡ ‹‹ጾምሰ ተከልኦተ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2018-12-04 06:06:062018-12-04 06:06:06ጾም ምንድን ነው?
ታቦት በቅዱስ ጳውሎስ አንደበት…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ… ታቦት ከእግዚብሔር ለእሥራኤል ዘሥጋ የተሰጠ ስመ አምላክ የተጻፈበት ሰው በእግዚአብሔር ትእዛዝ ውስጥ መሆኑን የሚያመለክት ምሥጢራዊ ሀብት ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለእስራኤል ዘሥጋ የሰጠውን ታቦት ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ በሐዲስ ኪዳን ጠቅሶ ሲያስተምርበት እንመለከታለን፡፡ እንደሚታወቀው ቅዱስ ጳውሎስ ዓለምን በሚያስተምርበት መዋዕለ ስብከቱ ታቦትን ከጣዖት ለይተው ያላወቁ ጥሬ ደቀ መዛሙርት ነበሩ፡፡ ይኸውም በቅዱስ ጳውሎስ አነጋገር ታውቋል፡፡ ያም […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2018-12-03 07:47:542018-12-03 07:50:43ታቦት በቅዱስ ጳውሎስ አንደበት
ታቦት ምንድን ነው?…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ… ሕገ እግዚአብሔር በወረቀት ላይ መጻፍ ሲጀምር በብዙ ቁጥር የሚቆጠሩ ምሥጢራት በእግዚአብሔር አንደበት ለሊቀ ነቢያት ሙሴ ተነግረዋል፡፡ ነቢዩ ሙሴ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል በቃል ከተነጋገረባቸው አንዱ ምሥጢር ደግሞ ‹‹እንደ ቀደመው የድንጋይ ጽላት ቅረፅ›› የሚለው ትእዛዝ ነው፡፡ ይህም ‹‹እግዚአብሔር ሙሴን አለው ‹‹ሁለት የድንጋይ ጽላት እንደ ፊተኛው አድርገህ ቅረፅ፤ ወደእኔም ወደ ተራራው ውጣ በሰበርሃቸው በፊተኞቹ ጽላቶች […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2018-11-30 11:20:262018-11-30 11:25:25ታቦት ምንድን ነው?
ጾም ምንድን ነው?
…በመ/ር ቅዱስ ያሬድ… ጥያቄ፡- የጾምን ምንነትና ዓይነቶቹን ጠቅለል አድርገው ቢገልጹልን? መምህር ቅዱስ ያሬድ፡- በመጀመሪያ ጾም ‹‹ጾመ›› ጾመ /ጦመ/ ታቀበ፣ ታረመ፣ ተወ፣ ተከለከለ ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ቃል ሲሆን ትርጉሙም በሃይማኖት ምክንያት ምግብና መጠጥ መተው፤ ወይም ከምግብና ከመጠጥ መከልከል፤ ጥሉላት መባልዕትን ፈጽሞ መተው፤ ሰውነትን ከክፋትና ሥጋን ደስ ከሚያሰኝ ነገር ሁሉ መታቀብና መጠበቅ ማለት ነው፡፡ ‹‹ጾምሰ ተከልኦተ […]
ታቦት በቅዱስ ጳውሎስ አንደበት
…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ… ታቦት ከእግዚብሔር ለእሥራኤል ዘሥጋ የተሰጠ ስመ አምላክ የተጻፈበት ሰው በእግዚአብሔር ትእዛዝ ውስጥ መሆኑን የሚያመለክት ምሥጢራዊ ሀብት ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለእስራኤል ዘሥጋ የሰጠውን ታቦት ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ በሐዲስ ኪዳን ጠቅሶ ሲያስተምርበት እንመለከታለን፡፡ እንደሚታወቀው ቅዱስ ጳውሎስ ዓለምን በሚያስተምርበት መዋዕለ ስብከቱ ታቦትን ከጣዖት ለይተው ያላወቁ ጥሬ ደቀ መዛሙርት ነበሩ፡፡ ይኸውም በቅዱስ ጳውሎስ አነጋገር ታውቋል፡፡ ያም […]
ታቦት ምንድን ነው?
…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ… ሕገ እግዚአብሔር በወረቀት ላይ መጻፍ ሲጀምር በብዙ ቁጥር የሚቆጠሩ ምሥጢራት በእግዚአብሔር አንደበት ለሊቀ ነቢያት ሙሴ ተነግረዋል፡፡ ነቢዩ ሙሴ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል በቃል ከተነጋገረባቸው አንዱ ምሥጢር ደግሞ ‹‹እንደ ቀደመው የድንጋይ ጽላት ቅረፅ›› የሚለው ትእዛዝ ነው፡፡ ይህም ‹‹እግዚአብሔር ሙሴን አለው ‹‹ሁለት የድንጋይ ጽላት እንደ ፊተኛው አድርገህ ቅረፅ፤ ወደእኔም ወደ ተራራው ውጣ በሰበርሃቸው በፊተኞቹ ጽላቶች […]