ማዘንና መጸለይ (ከባለፈው የቀጠለ)በዲ/ን ታደለ ሲሳይ የቤተ ክርስቲያን ሰላም በጠፋ ጊዜ ክርስቶስ በደሙ ዋጅቶ የመሠረታት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለድኅነታችን መንገድ፣ ለህልውናችን ዋስትና፣ ለሰማያዊ ቤታችን ደግሞ ተስፋ ናት፡፡ ይህንን መንገድ፣ ዋስትናና ተስፋ የምናገኘውና ተጠቃሚም የምንሆነው የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰላም ሲጠበቅ፣ መንጋዎቿ ፈጣሪያቸው በፈቀደላቸው መስክ ብቻ መሠማራት ሲችሉ፣ እረኞቹ ከመንጋው ባለቤት ከኢየሱስ ክርሰቶስ የተቀበሏቸውን በጎች ከቀበሮና ከሌሎች አውሬዎች መጠበቅ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2018-12-31 08:29:462018-12-31 08:29:46ማዘንና መጸለይ (ከባለፈው የቀጠለ)
ማዘንና መጸለይበዲ/ን ታደለ ሲሳይ የሰው ልጅ በመጀመሪያ ሲፈጠር ዓለምን ከፈጣሪ በታች እየመራ፣ ፍጡራን ሁሉ ይገዙለት ዘንድ ነበር፡፡ አዳም በተፈጠረ ጊዜም ጣርና ሐዘን፣ መከራና ስቃይ አልነበረበትም፤ ይልቁንም በድሎትና በደስታ ይኖር ነበር እንጂ፡፡ ይሁን እንጂ አድርግ የተባለውን ብቻ ማድረግ ሲኖርበት አትብላ የተባለውን ዕፀ በለስ በመብላቱ የሞት ሞት አገኘው፡፡ አዳምና ሔዋን ስቃይና እንግልት፣ ፈተና፣ ሐዘንና መከራ ደረሰባቸው፡፡ ከዚያ በኋላ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2018-12-27 07:34:022018-12-28 09:27:56ማዘንና መጸለይ
በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን (ገላ. 5÷1)በዲ/ን ታደለ ፈንታው በኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያናዊ አስተምህሮ ያሉት ምርጫ ሁለት ናቸው፡፡ እነርሱም የቅዱስ ጋብቻ ሕይወትና የምንኩስና ሕይወት ነው፡፡ የቅዱስ ጋብቻ ሕይወት ደግሞ የእጮኝነት ጊዜያት አሉት፡፡ አንድ ወደ ጋብቻ ለመምጣት የወሰነ ወይም የወሰነች ወጣት ሦስት ነገሮችን እንዲያሟላ (እንድታሟላ) ይመከራል፡፡ እነዚህም መንፈሳዊ ብስለት መንፈሳዊ ብስለት እንዲህ ከሚለው የእግዚአብሔር ቃል ጋር ይስማማል፡ ፡ “ጎበዞች ሆይ ክፉውን አሸንፋችኋልና እጽፍላችኋለሁ” (1ዮሐ.2፥13) […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2018-12-26 07:26:362018-12-31 08:39:28በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን (ገላ. 5÷1)
ማዘንና መጸለይ (ከባለፈው የቀጠለ)
በዲ/ን ታደለ ሲሳይ የቤተ ክርስቲያን ሰላም በጠፋ ጊዜ ክርስቶስ በደሙ ዋጅቶ የመሠረታት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለድኅነታችን መንገድ፣ ለህልውናችን ዋስትና፣ ለሰማያዊ ቤታችን ደግሞ ተስፋ ናት፡፡ ይህንን መንገድ፣ ዋስትናና ተስፋ የምናገኘውና ተጠቃሚም የምንሆነው የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰላም ሲጠበቅ፣ መንጋዎቿ ፈጣሪያቸው በፈቀደላቸው መስክ ብቻ መሠማራት ሲችሉ፣ እረኞቹ ከመንጋው ባለቤት ከኢየሱስ ክርሰቶስ የተቀበሏቸውን በጎች ከቀበሮና ከሌሎች አውሬዎች መጠበቅ […]
ማዘንና መጸለይ
በዲ/ን ታደለ ሲሳይ የሰው ልጅ በመጀመሪያ ሲፈጠር ዓለምን ከፈጣሪ በታች እየመራ፣ ፍጡራን ሁሉ ይገዙለት ዘንድ ነበር፡፡ አዳም በተፈጠረ ጊዜም ጣርና ሐዘን፣ መከራና ስቃይ አልነበረበትም፤ ይልቁንም በድሎትና በደስታ ይኖር ነበር እንጂ፡፡ ይሁን እንጂ አድርግ የተባለውን ብቻ ማድረግ ሲኖርበት አትብላ የተባለውን ዕፀ በለስ በመብላቱ የሞት ሞት አገኘው፡፡ አዳምና ሔዋን ስቃይና እንግልት፣ ፈተና፣ ሐዘንና መከራ ደረሰባቸው፡፡ ከዚያ በኋላ […]
በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን (ገላ. 5÷1)
በዲ/ን ታደለ ፈንታው በኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያናዊ አስተምህሮ ያሉት ምርጫ ሁለት ናቸው፡፡ እነርሱም የቅዱስ ጋብቻ ሕይወትና የምንኩስና ሕይወት ነው፡፡ የቅዱስ ጋብቻ ሕይወት ደግሞ የእጮኝነት ጊዜያት አሉት፡፡ አንድ ወደ ጋብቻ ለመምጣት የወሰነ ወይም የወሰነች ወጣት ሦስት ነገሮችን እንዲያሟላ (እንድታሟላ) ይመከራል፡፡ እነዚህም መንፈሳዊ ብስለት መንፈሳዊ ብስለት እንዲህ ከሚለው የእግዚአብሔር ቃል ጋር ይስማማል፡ ፡ “ጎበዞች ሆይ ክፉውን አሸንፋችኋልና እጽፍላችኋለሁ” (1ዮሐ.2፥13) […]