• እንኳን በደኅና መጡ !

መናፍቃን የሚስቱባቸውና የሚያስቱባቸው መንገዶች (ሦስተኛ ክፍል)

…በዳዊት አብርሃም… ጥቅሱን ከዳራው መነጠል መጽሐፍ ቅዱስ ምንም በመንፈስ ቅዱስ አነሳሽነት የተጻፈ ቢሆንም የተጻፈው ግን በሰዎች ነው፡፡ የተጻፈውም ለሰዎች ነው፤ የተጻፈበት ቋንቋ፣ ቦታና የተወሰነ ጊዜ አለ፡፡ ስለዚህ የአጻጻፉን ባህል፣ በዘመኑ የነበረውን ኹኔታ፣ መጽሐፉ የተጻፈበትን ዓላማ በማወቅና በዚያም ውስጥ የጥቅሱን ትክክለኛ መልእክት በመረዳት መጥቀስ እንጂ እንደመሰለ አንሥቶ መጥቀስ ስሕተት ላይ ይጥላል፡፡

መናፍቃን የሚስቱባቸውና የሚያስቱባቸው መንገዶች (ክፍል ሁለት)

በዳዊት አብርሃም ጥቅሱን ከዓውዱ ነጥሎ መጥቀስ አንድን ጥቅስ በተሟላ መልኩ በትክክል ጠቅሶ ድምዳሜ ላይ መድረስ ትክክል ባይሆን እንኳ የተሻለ ነገር አያጣውም፡፡ ስሕተቱን የከፋ፣ የስሕተት ስሕተት የሚያደርገው አንዲቷን ጥቅስ ቆንጽለው ሲጠቅሷት ነው፡፡ ብዙዎች መናፍቃን አንድን ጥቅስ አሟልተው ለመረዳት ጥቂት መስመሮችን ከፍ ብለው እንዲሁም ከጠቀሱት ጥቅስ ቀጥሎ ያሉትን ጥቂት ዐረፍተ ነገሮች ጨምረው ለመመልከት ቢሞክሩ ድምዳሜያቸውን ርግፍ አድርገው […]

መናፍቃን የሚስቱባቸውና የሚያስቱባቸው መንገዶች (ክፍል አንድ)

ዳዊት አብርሃም ነገረ ድኅነትን (የመዳን ትምህርትን) በተሳሳተ መንገድ የሚያስቡና ስሕተት የሆነን ትምህርት ከማስተማር አልፈው ትክክል የሆነውን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የሚቃወሙ ወገኖች እዚህ አቋም ላይ ሊደርሡ የቻሉበት በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም ከብዙዎቹ ምክንያቶች መካከል ጥቂቶቹን በመለየት ቀለል ያለውን መንገድ መርጠን ለማየት እንሞክራለን፡፡ የስሕተቶቹ መነሻ በመጠኑ ሲዳሰስ የሚከተለውን ይመስላል፡፡ በአንዲት ነጠላ ጥቅስ ላይ መመሥረት   በማንኛውም የትምህርት […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን