‹‹የምንጾመው ለምንድን ነው?›› የጾም ጥቅም፣ ዓላማና አስፈላጊነትለሜሳ ጉተታ ጾም፣ ጸሎትና የንስሐ ሕይወት የማይነጣጠሉ የክርስትና ሕይወት መሠረቶች ናቸው፡፡ ጾም በሃይማኖትና በምግባር ለመጽናት ከክፉ አሳብና ምኞት እንዲሁም ተግባር ለመጠበቅ የምግባር ፍሬንም ለማፍራት ይረዳል፡፡ ጾም ፍትወተ ሥጋን፣ የዓለምን ሀሳብ፣ ምኞትና ተግባሩን ለመጥላት የመንፈስ ፍሬን ለማፍራት ከሥጋ ፍሬ ራስን ለመጠበቅ መንግሥቱን ለመውረስ የእርሱ ጥበቃን ለማግኘት ይረዳል፡፡ ጾም መንፈሳዊ ኃይልን፣ ጸጋንና በረከትን ለማግኘት ይረዳል፤ ምሥጢር እንዲገለጥልንም […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-04-19 07:47:552019-04-19 07:47:55‹‹የምንጾመው ለምንድን ነው?›› የጾም ጥቅም፣ ዓላማና አስፈላጊነት
የዐቢይ ጾም ሳምንታት ስያሜ እና ፍችዎቻቸውበገብረ እግዚአብሔር ዘይኵኖ ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ስሙ ጐልቶ ከሚነሳባቸው ጉዳዮች አንዱ በዐቢይ ጾም ውስጥ ለሚገኙ ሳምንታት የየራሳቸው መጠሪያ በመስጠቱ ነው፡፡ ቅዱስ ያሬድ ለሳምንታቱ ስያሜዎችን ሲሰጥ ጌታችን የሠራቸውን የቸርነት ሥራዎችን፣ ያስተማራቸው ትምህርቶችን፣ ተጠቅሟል፡፡ በአጠቃላይ በዐቢይ ጾም ውስጥ የሚገኙ ዘጠኝ ሳምታት ሲሆኑ ስያሜአቸውን እና ትርጓሜያቸውን በሚከተለው መልኩ ለማየት እንሞክራለን፡፡ ዘወረደ የጌታችንና የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ወደ ምድር […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-04-10 16:56:172019-04-10 16:56:17የዐቢይ ጾም ሳምንታት ስያሜ እና ፍችዎቻቸው
በእንተ ጾም፣ ጌታችን የጾመበት ምክንያትበገብረ እግዚአብሔር ዘይኵኖ ለቸርነቱ ወሰን የሌለው፣ በኃይለ ረድኤቱ ያልተለየን ምስጉንና ክቡር የኾነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቸር አባቱ ከእግዚአብሔር አብ እና ከባሕርይ ሕይወቱ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጋራ ምስጋና ይግባው፡፡ መዋዕለ ጾማችንም ባርኮ ቀድሶ እንዳስጀመረን በሰላም እንዲያስፈጽመን፤ ጾሙንም የኃጢአት መደምሰሻ፣ የመንግሥተ ሰማያት መውረሻ አድርጐ በቸርነቱ ይቀበልልን፤ ለአገራችን ሰላምን ለሕዝቧም ፍቅር፣ አንድነትን ያድልልን አሜን፡፡ በዚህ ጽሑፍ የጾምን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-04-01 11:19:282019-04-01 11:19:28በእንተ ጾም፣ ጌታችን የጾመበት ምክንያት
‹‹የምንጾመው ለምንድን ነው?›› የጾም ጥቅም፣ ዓላማና አስፈላጊነት
ለሜሳ ጉተታ ጾም፣ ጸሎትና የንስሐ ሕይወት የማይነጣጠሉ የክርስትና ሕይወት መሠረቶች ናቸው፡፡ ጾም በሃይማኖትና በምግባር ለመጽናት ከክፉ አሳብና ምኞት እንዲሁም ተግባር ለመጠበቅ የምግባር ፍሬንም ለማፍራት ይረዳል፡፡ ጾም ፍትወተ ሥጋን፣ የዓለምን ሀሳብ፣ ምኞትና ተግባሩን ለመጥላት የመንፈስ ፍሬን ለማፍራት ከሥጋ ፍሬ ራስን ለመጠበቅ መንግሥቱን ለመውረስ የእርሱ ጥበቃን ለማግኘት ይረዳል፡፡ ጾም መንፈሳዊ ኃይልን፣ ጸጋንና በረከትን ለማግኘት ይረዳል፤ ምሥጢር እንዲገለጥልንም […]
የዐቢይ ጾም ሳምንታት ስያሜ እና ፍችዎቻቸው
በገብረ እግዚአብሔር ዘይኵኖ ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ስሙ ጐልቶ ከሚነሳባቸው ጉዳዮች አንዱ በዐቢይ ጾም ውስጥ ለሚገኙ ሳምንታት የየራሳቸው መጠሪያ በመስጠቱ ነው፡፡ ቅዱስ ያሬድ ለሳምንታቱ ስያሜዎችን ሲሰጥ ጌታችን የሠራቸውን የቸርነት ሥራዎችን፣ ያስተማራቸው ትምህርቶችን፣ ተጠቅሟል፡፡ በአጠቃላይ በዐቢይ ጾም ውስጥ የሚገኙ ዘጠኝ ሳምታት ሲሆኑ ስያሜአቸውን እና ትርጓሜያቸውን በሚከተለው መልኩ ለማየት እንሞክራለን፡፡ ዘወረደ የጌታችንና የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ወደ ምድር […]
በእንተ ጾም፣ ጌታችን የጾመበት ምክንያት
በገብረ እግዚአብሔር ዘይኵኖ ለቸርነቱ ወሰን የሌለው፣ በኃይለ ረድኤቱ ያልተለየን ምስጉንና ክቡር የኾነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቸር አባቱ ከእግዚአብሔር አብ እና ከባሕርይ ሕይወቱ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጋራ ምስጋና ይግባው፡፡ መዋዕለ ጾማችንም ባርኮ ቀድሶ እንዳስጀመረን በሰላም እንዲያስፈጽመን፤ ጾሙንም የኃጢአት መደምሰሻ፣ የመንግሥተ ሰማያት መውረሻ አድርጐ በቸርነቱ ይቀበልልን፤ ለአገራችን ሰላምን ለሕዝቧም ፍቅር፣ አንድነትን ያድልልን አሜን፡፡ በዚህ ጽሑፍ የጾምን […]