• እንኳን በደኅና መጡ !

ቅዱስ መስቀል

በዲ/ን ዘክርስቶስ ፀጋዬ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተሰቅሎበት የነበረው መስቀል ያደርግ የነበረው ተአምራት በመቃወም አይሁድ እንደቀበሩት በአብዛኛዎቹ ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት ይተረካል፡፡ አይሁድ በሮማውያን ላይ እስከአመጹበት፣ ኢየሩሳሌም ከክርስትና በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እስከጠፋችበት እስከ ፸ ዓ.ም ድረስ መስቀሉ በክርስቲያኖች እጅ ነበር፡፡ ይህም ቆስጠንጢኖስ ለኢየሩሳሌሙ ኤጲስ ቆጶስ ለአቡነ መቃርዮስ በጻፈው እና እነ አውሳብዮስ መዝግበው ባቆዩት የቤተ ክርስቲያን ታሪክ […]

“ጾም ትፌውስ ቊስለ ነፍስ፤ጾም የነፍስን ቁስል ታድናለች” (ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ)

በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ጾም:- ጾመ፤ ተወ፣ ታረመ፣ ታቀበ ከሚል የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን፣ ጾም ከመባልእት መከልከል ማለትም ለተወሰነ ሰዓት ከምግብ ተከልክሎ መቆየት እና ከጥሉላት ምግቦች ለአንድ ቀንም ሆነ ለሦስት ቀን፣ ለሳምንት፣ ለሁለት ሳምንት ለወርና ለሁለት ወር ወዘተ በመታቀብ  ስለ ፍቅረ እግዚአብሔር  ከላመ ከጣመ ምግብ መከልከል ማለት ነው፡፡ በዚህም ሁሉ ፈቃደ ሥጋን ለፈቃደ ነፍስ ማስገዛት […]

እንዴት እንጹም?

ክፍል ፪ የተከበራችሁ የግቢ ጉባኤያት ድረ ገጽ ተከታታዮች “እንዴት እንጹም” በሚል ርእስ በክፍል አንድ ዝግጅታችን ከሃይማኖተ አበው መጽሐፍ ስለ ጾም በጥቂቱ አቅርበንላችሁ እንደነበር ይታወሳል፡፡ አሁን ደግሞ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከምትመራባቸው የሥርዓት መጻሕፍት መካከል በፍትሐ ነገሥት ስለ ጾም ከተደነገጉት መካከል በአንቀጽ ፲፭ ያገኘነውን እነሆ፡- ጾምስ በሕግ ውስጥ በታወቀው ጊዜ የሰው ከምግብ መከልከል ነው፤ በደሉን ለማስተሥረይ፣ ዋጋውን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን