• እንኳን በደኅና መጡ !

ግዝረት

ግዝረት ማለት መገረዝ(ከሸለፈት ነጻ መሆን) ማለት ነው፡፡ የተጀመረውም በአበ ብዙኃን አብርሃም ነው፡፡  “በእኔና በአንተ መካከል ከአንተም በኋላ በዘርህ መካከል የምትጠብቋት ቃል ኪዳኔ ይህች ናት፣ ከእናንተ ወንድ ሁሉ ይገረዝ፡፡ የሰውነታችሁን ቍልፈት ትገረዛላችሁ፣ በእኔና በእናንተም መካከል ላለውም ቃል ኪዳን ምልክት ይሆናል፡፡ ሕፃኑንም በስምንተኛው ቀን ትገርዙታላችሁ”(ዘፍ.፲፯.፲) በማለት እግዚአብሔር ለአብርሃም ቃል ኪዳኑን ይጠብቅ ዘንድ፣ ከእርሱም በኋላ የሚመጣው ትውልድ ይህንን […]

የነቢያት ሀገራቸው ቤተ ልሔም ደስ ይበልሽ

ክፍል ሁለት በዲ/ን ዐቢይ ሙሉቀን ደስ ይበልሽ የተባለች ማን ናት? ቤተ ልሔም ደስ ይበልሽ፡– ለሀገሪቱ ነው፡፡ በሀገሪቱ ሰዎችን መናገር ነው፡፡ ሰው በሀገሩ፣ ሀገሩ ደግሞ በሰው ይጠራል፡፡ ስለዚህ ቤተ ልሔም ሆይ ደስ ይበልሽ ፡፡ ምክንያቱም እስራኤልን የሚጠብቃቸው ንጉሥ ክርስቶስ ባንቺ ይወለዳልና፡፡ ሀገር ደግ ሰው ሲወለድበት፣ ደግ ሰው ሲወጣበት  ያስደስታል፡፡ አንዳንዴ “ሀገር ይባረክ” ተብሎ ይመረቃል፡፡ ሰው ይውጣበት […]

የነቢያት ሀገራቸው ቤተ ልሔም ደስ ይበልሽ

ክፍል አንድ ዲ/ን ዐቢይ ሙሉቀን የቃሉ ተናጋሪ የሶርያው ኤጲስ ቆጶስ ቅዱስ ኤፍሬም ነው፡፡ በአበው የተመሰለው ምሳሌ፣ በነቢያት የተነገረው ትንቢት ፍጻሜውን ያገኘው በድንግል ማርያም እና ለአዳም የገባውን ቃል ኪዳንና ትንቢተ ነቢያትን ሊፈጽም ወደዚህ ዓለም በመጣው በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ስለዚህ የትንቢተ ነቢያት መፈጸሚያ የሆነችውን ድንግል ማርያምን ባመሰገነበት ድርሰቱ ተናግሮታል፡፡ ቅዱስ ኤፍሬም በሰኞ ውዳሴ ማርያም ድንግል […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን