በኢት/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መካሔድ ጀመረበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በጸሎተ ወንጌልና በቅዱስ ፓትርያርኩ የመክፈቻ መልእክት ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻው መርሐ ግብርም ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዮስ እና ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጀምሮ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የልዩ ልዩ መምሪያ ኃላፊዎች፣ የአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች፣ ሊቃውንተ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-10-13 14:03:542020-10-13 14:03:54በኢት/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መካሔድ ጀመረ
ሰቆቃወ ድንግል፣ የድንግል ልቅሶበእንዳለ ደምስስ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ቀን ድረስ ዐርባውን ቀናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇን ጌታችን መድኃኒታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ታቅፋ፣ ይረዷት ዘንድ ሰሎሜንና አረጋዊው ዮሴፍን አስከትላ ወደ ግብፅ የተሰደደችበትን፣ የተመለሰችበትን የመከራ ወቅት የምታስብበት ጊዜ ነው፡፡ እመቤታችን ልጇን ይዛ ለምን ተሰደደች ስንል፡- በሄሮድስ ዘመን በይሁዳ ክፍል በቤተልሔም ጌታችን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-10-10 09:19:442020-10-10 09:19:44ሰቆቃወ ድንግል፣ የድንግል ልቅሶ
የብዙኃን ማርያምመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ብዙኃን ማርያም የተባለበት ምክንያት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ፫፻፲፰ቱ ሊቃውንት በንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ጥሪ መሠረት አርዮስን ለማውገዝ ሚያዚያ ፳፩ ቀን ጉዞ ጀምረው መስከረም ፳፩ ቀን በኒቂያ ስለተሰበሰቡ ብዙኃን ማርያም ተብሏል፡፡ እመ ብዙኃን የሚለውም የሊቃውንቱን ብዛት ያመለክታል፡፡ እንዲሁም እመቤታችን የብዙዎች እናት ናትና እመ ብዙኀን ተብላለች፡፡ (መድብለ ታሪክ)፡፡ ስለዚህ መስከረም ፳፩ ቀን የሚከበረው የእመቤታችን በዓል […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-10-01 09:41:272020-10-01 09:41:27የብዙኃን ማርያም
በኢት/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መካሔድ ጀመረ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በጸሎተ ወንጌልና በቅዱስ ፓትርያርኩ የመክፈቻ መልእክት ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻው መርሐ ግብርም ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዮስ እና ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጀምሮ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የልዩ ልዩ መምሪያ ኃላፊዎች፣ የአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች፣ ሊቃውንተ […]
ሰቆቃወ ድንግል፣ የድንግል ልቅሶ
በእንዳለ ደምስስ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ቀን ድረስ ዐርባውን ቀናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇን ጌታችን መድኃኒታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ታቅፋ፣ ይረዷት ዘንድ ሰሎሜንና አረጋዊው ዮሴፍን አስከትላ ወደ ግብፅ የተሰደደችበትን፣ የተመለሰችበትን የመከራ ወቅት የምታስብበት ጊዜ ነው፡፡ እመቤታችን ልጇን ይዛ ለምን ተሰደደች ስንል፡- በሄሮድስ ዘመን በይሁዳ ክፍል በቤተልሔም ጌታችን […]
የብዙኃን ማርያም
መ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ብዙኃን ማርያም የተባለበት ምክንያት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ፫፻፲፰ቱ ሊቃውንት በንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ጥሪ መሠረት አርዮስን ለማውገዝ ሚያዚያ ፳፩ ቀን ጉዞ ጀምረው መስከረም ፳፩ ቀን በኒቂያ ስለተሰበሰቡ ብዙኃን ማርያም ተብሏል፡፡ እመ ብዙኃን የሚለውም የሊቃውንቱን ብዛት ያመለክታል፡፡ እንዲሁም እመቤታችን የብዙዎች እናት ናትና እመ ብዙኀን ተብላለች፡፡ (መድብለ ታሪክ)፡፡ ስለዚህ መስከረም ፳፩ ቀን የሚከበረው የእመቤታችን በዓል […]