• እንኳን በደኅና መጡ !

የቅዱስሲኖዶስመግለጫ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፡፡ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዓመት ሁለት ጊዜ እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው ከጥቅምት 11 እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሂድ […]

ነገረ ቅዱሳን

መ/ር መስፍን ምትኬ ክፍል ሦስት ፫. ቅዱሳን የሚባሉት ምን የፈጸሙ ናቸው? ቅዱሳን እንደየገድላቸውና ትሩፋታቸው በተለያየ አከፋፈል ሊከፈሉ ቢችሉም በአጠቃላይ ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፈጸሙ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡ ሀ. ያላቸውን ሁሉ ትተው አምላካቸውን የተከተሉ ናቸው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ “እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ እንግዲህ ምን እናገኛለን?” አለው፡፡  ጌታችን ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፡- እውነት እላችኋለሁ የተከተላችሁኝ እናንተ  በዳግም ልደት የሰው […]

ነገረ ቅዱሳን

መ/ር መስፍን ምትኬ ክፍል ሁለት ቅዱሳንን ማወቃችን ምን ጥቅም አለው? ሀ. ሰይጣን የብርሃን መልአክ መስሎ እንዳንታለል መከላከያ ይሆኑናል። ለ. ተኩላዎች በጎችን መስለው እንዳይገቡ እውነተኛ እረኛ ይሆኑናል። ሐ. ቤተ ክርስቲያን መታሰቢያቸውን ለይታ ለመፈጸምና ለእኛ ለማሳወቅ ያስችላታል። መ. በክርስቶስ የወይን ግንድነት ላይ ቅርንጫፍ በመሆን ብዙ ፍሬ ያፈሩ የሃይማኖት አባቶቻችንን ዐውቀን ከአታላዮች፣ ከአስመሳዮች፣ ከሐሳውያን እንድንጠበቅ ይረዱናል፡፡ የቅዱሳን ሕይወት […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን