“ትፈቅድኑ ትሕየው፤ ልትድን ትወዳለህን?” (ዮሐ. ፭፥፮)Read more https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png 0 0 fareast@eotcmk.org https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png fareast@eotcmk.org2025-03-16 09:16:282025-03-16 09:20:03“ትፈቅድኑ ትሕየው፤ ልትድን ትወዳለህን?” (ዮሐ. ፭፥፮)
ሰሙነ ሕማማት (በመ/ር ኃይለ ማርያም ላቀው)ሰሙነ ሕማማት እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ያለው ፍቅር ስለ ተገለጠበት፣ የመሥዋዕትነት ሥራ የተሠራበት፣ የሰው ልጆች ድኅነት ስለ ተፈጸመበት፣ መድኃኔ ዓለም በመስቀል ተሰቅሎ ለእኛ ቤዛ መኾኑ በስፋት ስለሚነገርበት ‹ቅዱስ ሳምንት› ይባላል፡፡ በተጨማሪም ‹የመጨረሻ ሳምንት› ተብሎ ይጠራል፡፡ ይኸውም ጌታችን አምላችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም በመዋዕለ ሥጋዌው ለፈጸማቸው የቤዛነትና የአርአያነት ተግባራት ፍጻሜ በመኾኑ ነው፡፡ በዚህ ልዩ ሳምንት ካህናትና […] Read more https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png 0 0 fareast@eotcmk.org https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png fareast@eotcmk.org2024-04-30 03:46:262024-04-30 03:55:29ሰሙነ ሕማማት (በመ/ር ኃይለ ማርያም ላቀው)
ሆሳዕና 🌿🌿🌿(በመምህር ኃይለ ማርያም ላቀው) ሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ሆሼዕናህ የሚል ሲሆን ትርጉሙም እባክህ አሁን አድን ማለት ነው፡፡ አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩከ ነው (መዝ.117፡25-26)። የሆሳዕና በዓል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ የሚቀድሙትና የሚከተሉት ሕዝብ በተለይም አእሩግና ሕፃናት ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ፣ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ […] Read more https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png 0 0 fareast@eotcmk.org https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png fareast@eotcmk.org2024-04-28 01:50:082024-04-28 02:17:34ሆሳዕና 🌿🌿🌿
“ትፈቅድኑ ትሕየው፤ ልትድን ትወዳለህን?” (ዮሐ. ፭፥፮)
ሰሙነ ሕማማት (በመ/ር ኃይለ ማርያም ላቀው)
ሰሙነ ሕማማት እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ያለው ፍቅር ስለ ተገለጠበት፣ የመሥዋዕትነት ሥራ የተሠራበት፣ የሰው ልጆች ድኅነት ስለ ተፈጸመበት፣ መድኃኔ ዓለም በመስቀል ተሰቅሎ ለእኛ ቤዛ መኾኑ በስፋት ስለሚነገርበት ‹ቅዱስ ሳምንት› ይባላል፡፡ በተጨማሪም ‹የመጨረሻ ሳምንት› ተብሎ ይጠራል፡፡ ይኸውም ጌታችን አምላችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም በመዋዕለ ሥጋዌው ለፈጸማቸው የቤዛነትና የአርአያነት ተግባራት ፍጻሜ በመኾኑ ነው፡፡ በዚህ ልዩ ሳምንት ካህናትና […]
ሆሳዕና 🌿🌿🌿
(በመምህር ኃይለ ማርያም ላቀው) ሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ሆሼዕናህ የሚል ሲሆን ትርጉሙም እባክህ አሁን አድን ማለት ነው፡፡ አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩከ ነው (መዝ.117፡25-26)። የሆሳዕና በዓል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ የሚቀድሙትና የሚከተሉት ሕዝብ በተለይም አእሩግና ሕፃናት ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ፣ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ […]