• እንኳን በደኅና መጡ !

“ሰባቱ አጽርሐ መስቀል”

በቀሲስ ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እና የአምልኮ ሥርዓት ከሆሣዕና ጀምሮ እስከ ትንሣኤ ያሉት ቀናት ሰሙነ ሕማማት ይባላሉ፡፡ ከሆሣዕና ማግስት ሰኛ ጀምሮ እያንዳንዱ ቀናት ስያሜ አላቸው፡፡ እነሱም፡- ሰኞ መርገመ በለስ፣ አንጽሖተ ቤተ መቅደስ፣ ማክሰኞ፡- የጥያቄ ቀን፣ የትምህርት ቀን ረቡዕ፡- ምክረ አይሁድ፣ የዕንባ ቀን፣ የመልካም መዓዛ ቀን፣ ሐሙስ፡- ሕጽበተ እግር፣ የምሥጢር ቀን፣ ጸሎተ […]

ሥርዓተ ሰሙነ ሕማማት

ከሊቀ ጠበብት ሐረገወይን አገዘ ሥርዓት ምንድነው? “ወንድሞች ሆይ ከእኛ የተቀበለው ወግ ሳይሆን ያለ ሥርዓት ከሚሔድ ወንድም ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን” (፪ኛ ተሰ.፫፥፮)፡፡ ሥርዓት የሥነ ፍጥረት ሕይወት ምሕዋር፣ መቆጣጠሪያ መሣሪያ ነው፡፡ የመዓልቱ በሌሊት የሌሊቱ በመዓልት በመሠልጠን ሥርዓተ ዑደትን እንዳይጥስና የመዓልቱ በመዓልት፣ የሌሊቱ በሌሊት እየተመላለሰ ዕለታዊ ግብሩን እንዲያከናውን ማንኛውንም ፍጡር ፈጣሪው በሥርዓት አሰማርቶታል፡፡(መዝ.፩፻፳፭፥፲፱-፳፬)፡፡ በተለይ […]

 “ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና ለወልደ ዳዊት…” (ቅዱስ ያሬድ)

በቀሲስ ኃይለሚካኤል ብርሃኑ ሆሣዕና  በዕብራይስጥ  ሆሼዕናህ የሚል ሲሆን  ትርጒሙም “አቤቱ አሁን አድን” ማለት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና መሠረት ዐቢይ ጾም ስምንት ሳምንታ አሉት፡፡ ሳምንታቱም የየራሳቸው ስያሜ አላቸው፡፡ ለማስታወስ ይረዳን ዘንድ ስንቃኛቸውም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደ፣ ሁለተኛው ሳምንት ቅድስት፣ ሦስተኛው ሳምንት ምኲራብ፣ አራተኛው ሳምንት መጻጉዕ፣ አምስተኛው ሳምንት ደብረ ዘይት፣ ስድስተኛው ሳምንት ገብር ኄር፣ ሰባተኛው […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን