• እንኳን በደኅና መጡ !

ትጉኀኑ የግቢ ጉባኤያት ፍሬዎች …

ወቅቱ ክረምት እንደመሆኑ መጠን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደግሞ እንደየደረጃው ሲያስተምሯቸው የነበሩ ተማሪዎችን የሚያስመርቁበት ጊዜ ነው፡፡ ትምህርት ቤቶችም ለተማሪዎቻቸው ዓመቱን ሙሉ የደከሙበትን ውጤት አብስረው ተማሪዎቻቸውን የሚያሰናብቱበት፣ እነርሱም ለሚቀጥለው ዓመት ዝግጅት የሚያደረጉበት ጊዜ ነው፡፡ ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂ ተማሪዎች በማኅበረ ቅዱሳን ግቢ ጉባኤያት አማካይነት ከትምህርታቸው ጎን ለጎን የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርት በመማር በሁለት ወገን የተሳሉ ስለት ሆነው በመውጣት […]

በዓለ ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ 

ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዐረገ እና ለሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከላከላቸው በኋላ ሐዋርያት የአገልግሎታቸው መጀመሪያ ያደረጉት ጾምና ጸሎት ነው፡፡ በዚህም መሠረት በጾም በጸሎት በሱባኤ ቆይተው አንድ ጊዜ ለወንጌል አገልግሎት በጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠሩበትን ተልእኮ ለመፈጸም እስከ ሕይወታቸው ፍጻሜ ወደ አገልግሎት ተሰማርተዋል፡፡ በአሕዛብ እና በአረማውያን የሚደርስባቸውን መከራ በመቋቋም ከአንዱ ቦታ ሲያሳድዷቸው ወደ ሌላው እየተሰደዱ ወንጌልን ለዓለም […]

እግዚአብሔርን ማመስገን

ክፍል ሦስት በዳዊት አብርሃም ስለ ምን እናመስግን? ከአፈር አንስቶ ሰው ስላደረገን፡- እግዚአብሔር ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር ብሎ ሰውን የሠራው ከምድር አፈር ሲሆን ዳግመኛም የሕይወት እስትንፋስን እፍ ብሎ ሰጥቶታል፤ በልጅነት ጸጋም አክብሮታል፡፡ ልጅ ሆነን ከወላጆች ስንገኝም ሰውነታችንንም ያገኘነው በእርሱ በአምላካችን ፈቃድ ነው እንጂ በራሳችን ወይም በወላጆቻችን ፈቃድ አይደለም፡፡ “እነሆ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፤ የሆድም ፍሬ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን