• እንኳን በደኅና መጡ !

ደም መለገስ ይቻላል?

የክርስትና ሕይወት መሠረቱ ፍቅር ነው፡፡ የክርስቲያኖች የእምነታቸውን መሠረት የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ሰው ልጆች ራሱን አሳልፎ በመስጠት ፍቅሩን  ገልጦልናል፡፡ “እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት፤ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም“ (ዮሐ. ፲፭፥፲፪) በማለት የፍቅርን ተእዛዛት ሰጥቶናል፡፡ ፍቅር የሕግጋት ሁሉ ፍጻሜ ነው፡፡ “በወንድማማቾች መዋደድ እርስ […]

በእኔ ውስጥ ያሉ ተኩላዎች

ብፁዕ አቡነ ሙሳ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የወጣቶች ጉዳይ ሊቀ ጳጳስ    ዲ/ን በረከት አዝመራው እንደተረጎመው ክፍል ሁለት በኃጢአት የጎሰቆለ አእምሮ እንደ ተኩላ አእምሮ /Mind/ በኃጢአት ጨልሟል፡፡ በዚህ ጨለማነት ምክንያት ብሩህ ካልሆነውና ከጨለመው አእምሮ የወጡ ብዙ ፍልስፍናዎችና የእምነት መጣመሞች /deviation/ አሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል እግዚአብሔርን መካድ መርሑ የሆነው አቴይዝም /atheison/፤ እግዚአብሔር መኖሩን የሚያምነው ነገር ግን ከእርሱ […]

“በእኔ ውስጥ ያሉ ተኩላዎች”

ብፁዕ አቡነ ሙሳ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የወጣቶች ጉዳይ ሊቀ ጳጳስ    ዲ/ን በረከት አዝመራው እንደተረጎመው ክፍል አንድ እየተነጋገርንበት ያለው ርእስ በመንፈሳዊ ሕይወታችን በውጭና በውስጥ ያሉብንን ተግዳሮቶች እንዴት መዋጋት እንዳለብን የሚያመልክት ነው፡፡ እነዚህ ተግዳሮቶች በእኛ ውስጥ እና ከእኛ ውጭ ያሉ “ተኩላዎች” ናቸው፡፡ እኛ እንደ በጎች ነን፤ ውስጣዊውንና ውጫዊውን ሕይወታችንን እየተፈታተኑ ሊናጠቁ የሚሞክሩት ደግሞ ተኩላዎች ናቸው። […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን