ሆሳዕና በአርያምሆሳዕና ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ ሕዝቡ በተለይም አእሩግና ሕፃናት “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፣ ሆሳዕና በአርያም” በማለት ጌታችንን በክብር መቀበላቸው የሚታወስበት በዓል ነው፡፡ ሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ “ሆሼዕናህ” የሚል ትርጉም ሲኖረው “እባክህ አሁን አድን” ማለት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት በመዝሙሩ “ኦ እግዚኦ አድኅንሶ፤ ኦ እግዚኦ ሠርሕሶ፤ ብሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፤ አቤቱ እባክህ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2022-04-18 13:42:412022-04-18 13:42:41ሆሳዕና በአርያም
“ሰው ከሸመገለ በኋላ ዳግመኛ መወለድ እንደምን ይችላል?” (ዮሐ. ፫፥ ፬)በእንዳለ ደምስስ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን በቅዱስ ያሬድ አማካይነት ከዓመት እስከ ዓመት ሳምንታቱን በወቅት፣ በጊዜ ከፋፍላ አገልግሎት ትፈጽማለች፡፡ በዚህም መሠረት የዐቢይ ጾም ስምንቱን ሳምንታት በቅዱስ ያሬድ አስተምህሮ መሠረት ዜማውንና ምንባባቱን ሁሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተመሥርታ ሥርዓቱን ታከናውናለች፡፡ በዚህም መሠረት የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት የአይሁድ መምህር በነበረውና ሌሊት ሌሊት በጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግር ሥር […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2022-04-09 07:58:362022-04-09 07:58:36“ሰው ከሸመገለ በኋላ ዳግመኛ መወለድ እንደምን ይችላል?” (ዮሐ. ፫፥ ፬)
ደብረ ዘይትመ/ር በትረ ማርያም አበባው ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ተራራ፣ የወይራ ዛፍ የሚበዛበት ተራራ ማለት ነው። ቅዱስ ያሬድ ለዐቢይ ጾም ሰንበታት ስያሜ ሲሰጥ አምስተኛውን እሑድ ደብረ ዘይት ብሎታል። በዚህም ተራራ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዳግም ምጽአቱና ምልክቶቹ ለቅዱሳን ሐዋርያት ነግሯቸዋል። በዚህ የዐቢይ ጾም አምስተኛው እሑድ ላይ በስፋት የሚነገረውና በሥርዓተ ማኅሌቱም የሚቆመው ዳግም ምጽአትን የሚያወሳ ጉዳይ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2022-03-26 10:09:082022-03-26 10:09:08ደብረ ዘይት
ሆሳዕና በአርያም
ሆሳዕና ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ ሕዝቡ በተለይም አእሩግና ሕፃናት “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፣ ሆሳዕና በአርያም” በማለት ጌታችንን በክብር መቀበላቸው የሚታወስበት በዓል ነው፡፡ ሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ “ሆሼዕናህ” የሚል ትርጉም ሲኖረው “እባክህ አሁን አድን” ማለት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት በመዝሙሩ “ኦ እግዚኦ አድኅንሶ፤ ኦ እግዚኦ ሠርሕሶ፤ ብሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፤ አቤቱ እባክህ […]
“ሰው ከሸመገለ በኋላ ዳግመኛ መወለድ እንደምን ይችላል?” (ዮሐ. ፫፥ ፬)
በእንዳለ ደምስስ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን በቅዱስ ያሬድ አማካይነት ከዓመት እስከ ዓመት ሳምንታቱን በወቅት፣ በጊዜ ከፋፍላ አገልግሎት ትፈጽማለች፡፡ በዚህም መሠረት የዐቢይ ጾም ስምንቱን ሳምንታት በቅዱስ ያሬድ አስተምህሮ መሠረት ዜማውንና ምንባባቱን ሁሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተመሥርታ ሥርዓቱን ታከናውናለች፡፡ በዚህም መሠረት የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት የአይሁድ መምህር በነበረውና ሌሊት ሌሊት በጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግር ሥር […]
ደብረ ዘይት
መ/ር በትረ ማርያም አበባው ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ተራራ፣ የወይራ ዛፍ የሚበዛበት ተራራ ማለት ነው። ቅዱስ ያሬድ ለዐቢይ ጾም ሰንበታት ስያሜ ሲሰጥ አምስተኛውን እሑድ ደብረ ዘይት ብሎታል። በዚህም ተራራ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዳግም ምጽአቱና ምልክቶቹ ለቅዱሳን ሐዋርያት ነግሯቸዋል። በዚህ የዐቢይ ጾም አምስተኛው እሑድ ላይ በስፋት የሚነገረውና በሥርዓተ ማኅሌቱም የሚቆመው ዳግም ምጽአትን የሚያወሳ ጉዳይ […]