የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር በአቀባበል መርሐ ግብር ተጀመረማኅበረ ቅዱሳን ፲፪ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ላይ ለመሳተፍ ለሚመጡ የማእከላትና የግቢ ጉባኤያት ተወካዮች አቀባበል እያደረገ ይገኛል፡፡ የአቀባበል ሥርዓቱም በሕጽበተ እግር የተጀመረ ሲሆን በማኅበረ ቅዱሳን ሕንጻ ፫ኛ ወለል ላይ በመከናወን ላይ ነው፡፡ በዚህ ሴሚናር ላይ ፫፻ የማእከላትና የግቢ ጉባኤያት ተወካየች የሚሳተፉ ሲሆን ጉባኤው ለሁለት ቀናት ከሐምሌ ፳፫-፳፬ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም እንደሚካሄድ የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ገልጿል፡፡ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/444.jpg 482 268 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2022-07-29 16:36:102022-07-29 16:39:48የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር በአቀባበል መርሐ ግብር ተጀመረ
ትጉኀኑ የግቢ ጉባኤያት ፍሬዎች …ወቅቱ ክረምት እንደመሆኑ መጠን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደግሞ እንደየደረጃው ሲያስተምሯቸው የነበሩ ተማሪዎችን የሚያስመርቁበት ጊዜ ነው፡፡ ትምህርት ቤቶችም ለተማሪዎቻቸው ዓመቱን ሙሉ የደከሙበትን ውጤት አብስረው ተማሪዎቻቸውን የሚያሰናብቱበት፣ እነርሱም ለሚቀጥለው ዓመት ዝግጅት የሚያደረጉበት ጊዜ ነው፡፡ ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂ ተማሪዎች በማኅበረ ቅዱሳን ግቢ ጉባኤያት አማካይነት ከትምህርታቸው ጎን ለጎን የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርት በመማር በሁለት ወገን የተሳሉ ስለት ሆነው በመውጣት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/227-1.jpg 234 200 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2022-07-26 14:40:072022-07-27 07:55:36ትጉኀኑ የግቢ ጉባኤያት ፍሬዎች …
በዓለ ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዐረገ እና ለሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከላከላቸው በኋላ ሐዋርያት የአገልግሎታቸው መጀመሪያ ያደረጉት ጾምና ጸሎት ነው፡፡ በዚህም መሠረት በጾም በጸሎት በሱባኤ ቆይተው አንድ ጊዜ ለወንጌል አገልግሎት በጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠሩበትን ተልእኮ ለመፈጸም እስከ ሕይወታቸው ፍጻሜ ወደ አገልግሎት ተሰማርተዋል፡፡ በአሕዛብ እና በአረማውያን የሚደርስባቸውን መከራ በመቋቋም ከአንዱ ቦታ ሲያሳድዷቸው ወደ ሌላው እየተሰደዱ ወንጌልን ለዓለም […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2022-07-12 14:07:192022-07-12 14:07:19በዓለ ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር በአቀባበል መርሐ ግብር ተጀመረ
ማኅበረ ቅዱሳን ፲፪ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ላይ ለመሳተፍ ለሚመጡ የማእከላትና የግቢ ጉባኤያት ተወካዮች አቀባበል እያደረገ ይገኛል፡፡ የአቀባበል ሥርዓቱም በሕጽበተ እግር የተጀመረ ሲሆን በማኅበረ ቅዱሳን ሕንጻ ፫ኛ ወለል ላይ በመከናወን ላይ ነው፡፡ በዚህ ሴሚናር ላይ ፫፻ የማእከላትና የግቢ ጉባኤያት ተወካየች የሚሳተፉ ሲሆን ጉባኤው ለሁለት ቀናት ከሐምሌ ፳፫-፳፬ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም እንደሚካሄድ የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ገልጿል፡፡ […]
ትጉኀኑ የግቢ ጉባኤያት ፍሬዎች …
ወቅቱ ክረምት እንደመሆኑ መጠን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደግሞ እንደየደረጃው ሲያስተምሯቸው የነበሩ ተማሪዎችን የሚያስመርቁበት ጊዜ ነው፡፡ ትምህርት ቤቶችም ለተማሪዎቻቸው ዓመቱን ሙሉ የደከሙበትን ውጤት አብስረው ተማሪዎቻቸውን የሚያሰናብቱበት፣ እነርሱም ለሚቀጥለው ዓመት ዝግጅት የሚያደረጉበት ጊዜ ነው፡፡ ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂ ተማሪዎች በማኅበረ ቅዱሳን ግቢ ጉባኤያት አማካይነት ከትምህርታቸው ጎን ለጎን የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርት በመማር በሁለት ወገን የተሳሉ ስለት ሆነው በመውጣት […]
በዓለ ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዐረገ እና ለሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከላከላቸው በኋላ ሐዋርያት የአገልግሎታቸው መጀመሪያ ያደረጉት ጾምና ጸሎት ነው፡፡ በዚህም መሠረት በጾም በጸሎት በሱባኤ ቆይተው አንድ ጊዜ ለወንጌል አገልግሎት በጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠሩበትን ተልእኮ ለመፈጸም እስከ ሕይወታቸው ፍጻሜ ወደ አገልግሎት ተሰማርተዋል፡፡ በአሕዛብ እና በአረማውያን የሚደርስባቸውን መከራ በመቋቋም ከአንዱ ቦታ ሲያሳድዷቸው ወደ ሌላው እየተሰደዱ ወንጌልን ለዓለም […]