• እንኳን በደኅና መጡ !

“በሃይማኖት ጽኑ” (፩.ቆሮ. ፲፮፡፲፫)

መ/ር ቢትወደድ ወርቁ “ሃይማኖት” የሚለው ቃል ሃይመነ፣ አሳመነ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም፦ ማመን መታመን፣ አመኔታ ማለት ነው። ይኸውም ቅድመ ዓለም ከሁሉ በፊት የነበረ ፍጥረታትን የፈጠረ፤ ዓለምን ፈጥሮ የሚገዛ፤ ዓለምንም አሳልፎ የሚኖር፤ ለእርሱ ግን አስገኝ አሳላፊ የሌለው፤ በአንድነት በሦስትነት ያለ ሁሉን ቻይ አምላክ እንዳለ ማመን ነው። (ሮሜ ፲፥፱) አንዳንድ ሰዎች “ሃይማኖት አያድንም”፣ “ጌታን በግልህ […]

ፈተና 

                                  ክፍል  ሁለት                      መጋቤ ምሥጢር ቀሲስ ስንታየሁ አባተ (አውስትራልያ) ፈተና ለምን? ፈተና ከዬትም አቅጣጫና አካባቢ ወይም ምክንያት ይምጣ በውስጡ ግን ዓላማ ይኖረዋል። ትልቁ ነገር የፈተናው መምጣት ሳይሆን ለፈተናው ዓላማ ዝግጁና ብቁ ኾኖ መገኘቱ ላይ ነው። ፈተና የኃጢአታችን ውጤት ሊኾን ይችላል:: ምክንያቱም ሰው የዘራውን ያጭዳልና። […]

ፈተና

 መጋቤ ምሥጢር ቀሲስ ስንታየሁ አባተ (አውስትራልያ)                     ክፍል  አንድ ፈተና በሕይወት ዘመናችን በቤተ ክርስቲያናችን እምነት ሥርዓት ቀኖናና ትውፊት መሠረት በምናደርገው መንፈሳዊ ጉዞና እንቅስቃሴ ውስጥ ያለ ጥፋታችን ከተለያዩ አካላት የሚገጥመን መሰናክል እንቅፋት መከራ ስደት ወይም በሂደት ሊጎዳንና ሊያሰናክለን የሚችል አሁን ግን መልካም መስሎ የሚታየን ነገር ሊሆን ይችላል። […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን