• እንኳን በደኅና መጡ !

“ለሦስት ቀናት በጾምና በጸሎት በአንድ ልብ ሆነን ወደ ፈጣሪያችንን እንድንጮህ አደራ እንላለን”-ቋሚ ሲኖዶስ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የጾምና የምሕላ አዋጅ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ “የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ ለጾም አዋጅ ነገሩ! ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ።” (ትንቢተ ዮናስ ምዕራፍ 3 ቁጥር 5) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በተከሰተው ሃይማኖታዊ፣ ቀኖናዊና አስተዳደራዊ መዋቅሮቿን በመጣስ መፈንቅለ ሲኖዶስ በማድረግ በሕገወጥ መንገድ ኤጲስ ቆጶስነት ሢመት በሰጡትና በተሾመ ግለሰቦች ላይ የቅዱስ […]

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ለሚኒስትሮችና ለካቢኒ አባላት በሰጡት የወቅታዊ ጉዳይ ማብራሪያ አስመልክቶ ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ። ጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም.

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠመግለጫ። በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ምልዓተ ጉባኤ ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሶዶ ደሙ ወረዳ ሀሮ በዓለወልድ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተፈጸመውን ኢ-ሲኖዶሳዊ የሆነ […]

እንደ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ሃይማኖት አማኝነት ስንኖር…

    ካለፈው የቀጠለ…   ዲ/ን ታደለ ፈንታው (ዶ/ር)   በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት በክርስትና ሕይወታችን እንድንኖር፣እንድንለማመድ፣ገንዘብም እንድናደርግ  የተፈለገው ሕይወት ውስብስብ፣ አስቸጋሪ፣ እንግዳ፣ ምናባዊ እና የማይደረስበት ሕይወትን አይደለም፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስን፣ጳውሎስን፣ዮሐንስን፣ ባስልዮስን፣ጎርጎርዮስን፣ ቄርሎስን ወይም በዘመን የከበሩ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምስክርነት ያላቸውን ቅዱሳን አበውን እማትን አንዱን ወይም አንዷን መስተካከል፣ ማከል ሳይሆን መምሰል፣ የኑሮ ዱካቸውን፣ የሕይወት ዘይቤአቸውን በመከራ የተቀበሉትን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን