• እንኳን በደኅና መጡ !

ፈተና

 መጋቤ ምሥጢር ቀሲስ ስንታየሁ አባተ (አውስትራልያ)                     ክፍል  አንድ ፈተና በሕይወት ዘመናችን በቤተ ክርስቲያናችን እምነት ሥርዓት ቀኖናና ትውፊት መሠረት በምናደርገው መንፈሳዊ ጉዞና እንቅስቃሴ ውስጥ ያለ ጥፋታችን ከተለያዩ አካላት የሚገጥመን መሰናክል እንቅፋት መከራ ስደት ወይም በሂደት ሊጎዳንና ሊያሰናክለን የሚችል አሁን ግን መልካም መስሎ የሚታየን ነገር ሊሆን ይችላል። […]

ክርስቶስ ተከፍሎአልን ? (፩.ቆሮ.፩፥፲፪)

ዲን ታደለ ፈንታው( ዶ/ር)                             ክፍል  ሁለት    የሰው ልጆች በክርስትና አስተምህሮ   የሰው ልጅ አንድ ሆኖ ተፈጥሮ ሳለ በቦታ ምክንያት አንዱ ወደ ቀኝ ሌላው ወደ ግራ ወይም ደግሞ አንዱ ወደ ሰሜን ሌላው ወደ ደቡብ ይጓዛል፡ በዚያም በሚኖርበት ስፍራ እንደ መጽሐፍ ቃል […]

ክርስቶስ ተከፍሎአልን? (፩.ቆሮ.፩፥፲፪)

ዲ\ን ታደለ ፈንታው( ዶ/ር) ክፍል አንድ የምንኖርበት ዓለም በቅራኔዎች እና በግጭቶች የተሞላ ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚያረጋግጡት ግማሽ የሚሆነው የዓለም ሕዝብ በግጭት ቀጠና ውስጥ የሚኖር ነው፡፡ አሁን አሁን ይህ ግጭት አድማሱን አስፍቶ በአንድ ወቅት የተረጋጉ የሚባሉ የምዕራብ አውሮፓ ሀገሮች ሳይቀሩ የግጭት ሰለባ እየሆኑ መጥተዋል፡፡ ግጭቶች የሚነሡበት በርካታ ምክንያቶች ይኖራሉ፡፡ ለአብነት ያህል የ፳ኛውን መቶ ክፍለ ዘመን ብቻ አንስተን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን