• እንኳን በደኅና መጡ !

ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋር

ክፍል አንድ በእንዳለ ደምስስ ማኅበረ ቅዱሳን ከተመሠረተበት ካለፉት ሠላሳ አንድ ዓመታት ጀምሮ በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ በተሰጠው ኃላፊነት መሠረት በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገራት የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ሥርዓተ ትምህርት ቀርጾ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርት በማስተማርና በማስመረቅ የድርሻውን በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡ ወደፊትም ይህንን ኃላፊነቱን ለመወጣት ዘመኑ የዋጀ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን በመስጠት ተመራቂዎች ሀገራቸውንና ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት […]

“እንድታገኙ ፈጽማችሁ ሩጡ” (፩ኛቆሮ. ፱÷፳፬)

በዲ/ን ግርማ ተከተለው ቃሉን የተናገረው ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሁለት የሕይወት ገጽታ እንደ ነበረው ይታወቃል። የመጀመሪያው በክርስቶስ ከማመኑ በፊት ምሁረ ኦሪት፣ ኋላ ደግሞ የሐዲስ ኪዳን ሐዋርያነትን የተጎናጸፈ ቅዱስና ታማኝ አገልጋይ ነው። ከአሳዳጅነት ተጠርቶ ሰዎችን ለመንግሥተ ሰማይ ይበቁ ዘንድ በጽናት ያስተማረ፣ ለክርስቶስ ፍቅር ሲል ልዩ ልዩ ፀዋትወ መከራዎችን በመቀበል በሰማዕትነት ያረፈ ታላቅ […]

የአዲስ አበባ ማእከል በግቢ ጉባኤያት ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

በማኅበረ ቅዱሳን የአዲስ አበባ ማእከል ከመደበኛ ትምህርታቸው በተጨማሪ የቅድሰት ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርት ተከታትለው ያጠናቀቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፮፻ የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎችን ሐምሌ ፲፬ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ በድምቀት አስመረቀ፡፡ መርሐ ግብሩ በጸሎተ ወንጌል የተጀመረ ሲሆን ማኅበረ ቅዱሳንን በመወከል ከሥራ አመራር ጀምሮ በልዩ ልዩ ማስተባበሪያዎች ለረጅም ዓመታት በማገልግል የሚታወቁት በአሁኑ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን