• እንኳን በደኅና መጡ !

ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋር

ክፍል ሦስት በእንዳለ ደምስስ “ትምህርቴን በስኬት እንዳጠናቅቅ የረዳኝ ግቢ ጉባኤ ነው” (ዲ/ን አሰፋ አያሌው) የክፍል ሦስት እንግዳችን ምሥራቀ ግዮን ኮሌጅ (የግል ኮሌጅ) በነርሲንግ ትምህርት ክፍል ተመራቂ የሆነው ዲ/ን አሰፋ አያሌው ነው፡፡ ዲ/ን አሰፋ ደሴ ከተማ ውስጥ ከሚገኘው ምሥራቀ ግዮን ኮሌጅ (የግል ኮሌጅ) በነርሲንግ ትምህርት ክፍል ከኮሌጁ ሦስት ነጥብ ዘጠኝ ሰባት (3.97) በማምጣትና ከፍተኛውን ውጤት በማስመዝገብ […]

መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!! በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናንና ምእመናት እንዲሁም ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት በሙሉ፡- እግዚአብሔር አምላካችን በይቅርታውና በምሕረቱ እንኳን ለሁለት ሺሕ ዐሥራ አምስት ዓመተ ምሕረት የድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ። “ወእምኵሉሰ ዘይቀድም ተፋቀሩ በበይናቲክሙ በምልአ ልብክሙ እስመ ተፋቅሮ ይደፍኖን ወይደመስሶን ለኵሎን ኃጣውእ፤ ከሁሉ አስቀድሞ […]

ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋር

ክፍል ሁለት በእንዳለ ደምስስ “ግቢ ጉባኤ ባይኖርና ወደ ቤተ ክርስቲያን ባንመላለስ በዓለም ጠፍተን እንቀር ነበር” (ዶ/ር ምንተስኖት መንግሥቱ) የተከበራችሁ የማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ድረ ገጽ ተከታታዮች፡- “ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋር” በሚል ርእስ በክፍል አንድ ዝግጅታችን ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤያት ከዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ ተመራቂዎች 3.99 ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት የዋንጫና የሜዳልያ ተሸላሚ ከሆነችው […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን