• እንኳን በደኅና መጡ !

አዲሱን የግቢ ጉባኤያት ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ለሚያስፈጽሙ ሠልጣኞች የተሰጠው ሥልጠና ተጠናቀቀ

ማኅበረ ቅዱሳን ለሦስተኛ ጊዜ የተገመገመውንና ለሁለተኛ ጊዜ የተከለሰውን አዲሱን የግቢ ጉባኤያት ሥርዓተ ትምህርት ለሚያስፈጽሙ መምህራንና አስተባባሪዎች ከጥር ፴ እስከ የካቲት ፪ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአሠልጣኞች ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ሥልጠናው ከአቀባበል ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ከቀድሞው ሥርዓተ ትምህርት ግምገማ አንስቶ የሥርዓተ ትምህርቱን የክለሳ ኀላፊነት ወስደው ሲያዘጋጁ በነበሩ ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅትና ልምድ ባላቸው […]

አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ለሚያስፈጽሙ አገልጋዮች ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል

ማኅበረ ቅዱሳን ለሁለተኛ ጊዜ የተከለሰውንና ለሦስተኛ ጊዜ የተዘጋጀውን ሥርዓተ ትምህርት ለመተግበር ከተመረጡ ማእከላት ለተውጣጡ መምህራንና አስተባባሪዎች የአሠልጣኞች ሥልጠና ከጥር ፴ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ማኀበረ ቅዱሳን የመጀመሪያውን የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ በ፳፻፮ ዓ.ም አድርጎ የነበረ ሲሆን ለአሥር ዓመታት አገልግሎት ላይ በማዋል ለግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትህምርት በተከታታይ ትምህርት […]

“ጌታ እግዚአብሔር ተገለጠልን” (መዝ. ፻፲፯፥፳፮)

በመ/ር ብዙወርቅ አበበ (ከአምቦ ማእከል) አስተርእዮ ማለት መገለጥ ፣ መታየት ማለት ነው፡፡ አስተርእዮ የሚለው ቃል በጽርዕ (ግሪክ) ቋንቋ “ኤጲፋኒ” ይባላል፤ ይህም ከላይ መታየት፣ መገለጥ የሚለውን ለየት አድርጎ ያስረዳል፡፡ በክርስትና ሃማኖት ደግሞ አስተርእዮ ወይም ኤጲፋንያ የአምላክን መገለጥ፣ መታየት የሚያመለክት ነው፡፡ ከልደተ ክርስቶስ ዋዜማ ጀምሮ እስከ ዐቢይ ጾም ድረስ ባሉት ሳምንታትና ቀናት “ተወልደ (ተወለደ)፣ አንሶሰወ (ተመላለሰ)፣ አስተርአየ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን