• እንኳን በደኅና መጡ !

የግቢ ጉባኤ የደረጃ ሦስት ተተኪ መምህራን ሥልጠና ተጠናቀቀ

የማኅበረ ቅዱሳን ግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማሰተባበሪያ ከሃያ ማእከላት ለተውጣጡ ፴፱ መምህራን የደረጃ ሦስት ሥልጠናን ከነሐሴ ፳፯ እስከ ጳጉሜን ፫ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም ድረስ በመስጠት በሠርተፍኬት አስመረቀ፡፡ ሥልጠናው በሰባት የትምህርት ዓይነቶች ማለትም፡- ትምህርተ ሃይማኖት፥ አንጻራዊ ትምህርተ ሃይማኖት፥ ነገረ ድኅነት፥ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ፥ የአንድምታ ወንጌል አጠናን ስልት፥ ነገረ አበው፥ አርአያነት ያለው የመምህራን ሕይወት በሚሉ ርእሰ ጉዳዮች ላይ […]

ወርኃ ጳጉሜን

ወርኃ ጳጉሜን የጳጕሜን ወር አሥራ ሦስተኛዋ ወር በማለት እንጠራታለን፡፡ አሥራ ሁለቱ ወራት እያንዳንዳቸው ሠላሳ ቀናት ያሏቸው ሲሆን የጳጕሜን ወር ግን ያሏት አምስት (በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስ፣ በዘመነ ሉቃስ) እና በየአራት ዓመቱ በዘመነ ዮሐንስ ደግሞ ስድስት ቀናትን ትይዛለች፡፡ በቤተ ክርስቲያናችን አስትምህሮም የጳጕሜን ወር የዓመት ተጨማሪ ወር ትባላለች፡፡    ጳጕሜን “ኤፓጉሜኔ” ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም […]

የግቢ ጉባኤ የደረጃ ሦስት ተተኪ መምህራን ሥልጠና ተጀመረ የማኅበረ ቅዱሳን ግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማሰተባበሪያ ከየማእከላት ለተውጣጡ 45 መምህራን የደረጃ ሦስት ሥልጠናን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜን 2 ቀን 2016 ዓ.ም ድረሰ በመስጠት ላይ ይገኛል። በዚህ ሥልጠናም:- ትምህርተ ሃይማኖት፥ አንጻራዊ ትምህርተ ሃይማኖት፥ ነገረ ድኅነት፥ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ፥ የአንድምተ ወንጌል አጠናን ስልት፥ ነገረ አበው፥ አርአያነት ያለው የመምህራን ሕይወት […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን