በፍቅር መኖር…በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ… በክርስቲያናዊ ሕይወት ለመኖር የወሰነ ሰው ሰውን ሁሉ ሊወድ ይገባል፡፡ ፍቅር ሲባል ፍትወታዊ የጾታ ፍቅር ሳይሆን ሁሉንም ሰው ሳይለያዩ መውደድ ነው፡፡ ለዚህ ነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሕግጋት ሁሉ ፍቅርን ያስበለጠው፡፡ (ዮሐ. 15፥12) ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ሲጠቅስ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሿሿ ጸናጽል ሆኛለሁ፤ ትንቢትም ቢኖረኝ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2018-11-27 06:33:122018-11-27 11:08:24በፍቅር መኖር
መንፈሳዊ ሰው እና ሳይንሳዊ ምርምር (ክፍል ሁለት)ጥያቄ ፫፡- ሳይንሳዊ የምርምር ዘዴ ብዙ ጊዜ መነሻው ጥርጥር ነው፡፡ ማለት በአንድ ጉዳይ ላይ፣ በአንድ ነገር ላይ እርግጠኛ የሆነ የታወቀ ነገር ስለሌለ ከዛ ጥርጥር በመነሳት ነው ያን ነገር ወደ ማጥናት፣ አዲስ ግኝት ወደማግኘት የሚኬደው፤ ለአንድ መንፈሳዊ ሰው ዶግማዊ በሆኑ ነገሮች ተምሮ የአባቶቹን ትውፊት ተቀብሎ ከሚኖር መንፈሳዊ ሰው በነገሮች ላይ ከጥርጥር መነሣት አይከብደውምን? አያስቸግረውምን? ዲ/ን ያረጋል፡- […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 mkit https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png mkit2018-04-13 09:02:342018-04-13 09:07:27መንፈሳዊ ሰው እና ሳይንሳዊ ምርምር (ክፍል ሁለት)
“እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።”፩ኛ ዜና መዋዕል ፲፮፥፲፩ በዲያቆን በረከት አዝመራው እግዚአብሔርን መፈለግ እና ወደ እርሱ ሰው ሁሉ መቅረብ ይገባዋል? ወይስ ጥቂቶች ብቻ የሚጣጣሩበት ሕይወት ነው ብለን እንደፈለግን መሆን ይቻለናል? በውኑ አእምሮ ያለው ፍጡር ያስገኘውን ፈጣሪውን ከመፈለግ፣ ከፈጣሪው ጋር ኅብረት ከመፍጠር እና የተፈጠረበትን ዓላማ ከመፈጸም የበለጠ ምን ታላቅ ተግባር አለው? መልካም አባት ሁልጊዜ ለልጁ ጥሩ ነገርን እንደሚያስብ እና እንደሚያደርግ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 mkit https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png mkit2017-06-15 13:58:172017-06-15 14:01:55“እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።”
በፍቅር መኖር
…በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ… በክርስቲያናዊ ሕይወት ለመኖር የወሰነ ሰው ሰውን ሁሉ ሊወድ ይገባል፡፡ ፍቅር ሲባል ፍትወታዊ የጾታ ፍቅር ሳይሆን ሁሉንም ሰው ሳይለያዩ መውደድ ነው፡፡ ለዚህ ነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሕግጋት ሁሉ ፍቅርን ያስበለጠው፡፡ (ዮሐ. 15፥12) ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ሲጠቅስ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሿሿ ጸናጽል ሆኛለሁ፤ ትንቢትም ቢኖረኝ […]
መንፈሳዊ ሰው እና ሳይንሳዊ ምርምር (ክፍል ሁለት)
ጥያቄ ፫፡- ሳይንሳዊ የምርምር ዘዴ ብዙ ጊዜ መነሻው ጥርጥር ነው፡፡ ማለት በአንድ ጉዳይ ላይ፣ በአንድ ነገር ላይ እርግጠኛ የሆነ የታወቀ ነገር ስለሌለ ከዛ ጥርጥር በመነሳት ነው ያን ነገር ወደ ማጥናት፣ አዲስ ግኝት ወደማግኘት የሚኬደው፤ ለአንድ መንፈሳዊ ሰው ዶግማዊ በሆኑ ነገሮች ተምሮ የአባቶቹን ትውፊት ተቀብሎ ከሚኖር መንፈሳዊ ሰው በነገሮች ላይ ከጥርጥር መነሣት አይከብደውምን? አያስቸግረውምን? ዲ/ን ያረጋል፡- […]
“እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።”
፩ኛ ዜና መዋዕል ፲፮፥፲፩ በዲያቆን በረከት አዝመራው እግዚአብሔርን መፈለግ እና ወደ እርሱ ሰው ሁሉ መቅረብ ይገባዋል? ወይስ ጥቂቶች ብቻ የሚጣጣሩበት ሕይወት ነው ብለን እንደፈለግን መሆን ይቻለናል? በውኑ አእምሮ ያለው ፍጡር ያስገኘውን ፈጣሪውን ከመፈለግ፣ ከፈጣሪው ጋር ኅብረት ከመፍጠር እና የተፈጠረበትን ዓላማ ከመፈጸም የበለጠ ምን ታላቅ ተግባር አለው? መልካም አባት ሁልጊዜ ለልጁ ጥሩ ነገርን እንደሚያስብ እና እንደሚያደርግ […]