• እንኳን በደኅና መጡ !

ስኬት

…በዳዊት አብርሃም… “ስኬት” የሚለውን ቃል የማይወድ ሰው ያለ አይመስልም:: በተለይ ራእይ ያላቸው ወጣቶች ስኬታማ መሆንን አጥብቀው ስለሚፈልጉ ብዙ ይጨነቃሉ፡፡ ወደ ስኬት የሚያመሩ መንገዶችን ይጠቁማሉ የተባሉ መጻሕፍትን ያነባሉ፡፡ ብዙ ጊዜም ታላላቆችንና ባለሙያዎችን ስለዚሁ ጉዳይ ምክር ይጠይቃሉ፡፡ እርስ በርስ ይወያያሉ፡፡ ብቻቸውን ሲሆኑም ከራሳቸው ጋር የሚመክሩት ጉዳይ ቢኖር እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚችሉ ነው፡፡ በርግጥ ስኬት ለማንኛውም ሰው ወሳኝ […]

መስቀልና ስሙ

…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ…      ታሪክ እንደሚነግረን በቀደመው ዘመን ለመስቀልና ለማርያም ስግደት አይገባም የሚሉ ባዕዳን ተነሥተው ነበር፡፡ ለዚህም ብዙ ሊቃውንት ብዙ ድርሰት ደርሰዋል፡፡ ከቅዱስ መጽሐፍ እየጠቀሱ በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ መልስ ሰጥተዋል፡፡ በዚህ ዘመን ከተደረሱት ድርሳናት አንዱ መጽሐፈ ምሥጢር ነው፡፡ መጽሐፉ የተነሣበት አላማ ደግሞ የድንግል ማርያምን ክብርና የመስቀልን ክብር ከፍ አድርጎ መተንተን እንደሆነ መጽሐፉ ያስረዳል፡፡ በመጽሐፉ ዙሪያ […]

ታቦት በሐዲስ ኪዳን

…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ…   የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግን ታቦተ እግዚአብሔር የሌላትን ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን ናት›› ብላ አትቀበልም፡፡ በራሷ ሥርዐት እንኳ ታቦት የሌለውን ይቅርና ቤተ ክርስቲያን ተብሎ ተሠርቶ በሊቀ ጳጳስ ጸሎት በቅብዐ ሜሮን ካልከበረ ሕንፃውን ብቻ ቤተ ክርስቲያን ብላ አትቀበለውም፡፡ ለዚህም ‹‹ቤተ ክርስቲያን እንተ አልባቲ ጳጳስ ምሥያጥ ይእቲ፤ ጳጳስ የሌላት ስብሐተ እግዚአብሔር የማይደረስባት ቤተ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን