• እንኳን በደኅና መጡ !

ታቦት በቅዱስ ጳውሎስ አንደበት

…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ… ታቦት ከእግዚብሔር ለእሥራኤል ዘሥጋ የተሰጠ ስመ አምላክ የተጻፈበት ሰው በእግዚአብሔር ትእዛዝ ውስጥ መሆኑን የሚያመለክት ምሥጢራዊ ሀብት ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለእስራኤል ዘሥጋ የሰጠውን ታቦት ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ በሐዲስ ኪዳን ጠቅሶ ሲያስተምርበት እንመለከታለን፡፡ እንደሚታወቀው ቅዱስ ጳውሎስ  ዓለምን በሚያስተምርበት መዋዕለ ስብከቱ  ታቦትን ከጣዖት  ለይተው ያላወቁ  ጥሬ ደቀ መዛሙርት ነበሩ፡፡ ይኸውም በቅዱስ ጳውሎስ አነጋገር ታውቋል፡፡ ያም […]

ታቦት ምንድን ነው?

…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ… ሕገ እግዚአብሔር በወረቀት ላይ መጻፍ ሲጀምር በብዙ ቁጥር የሚቆጠሩ ምሥጢራት በእግዚአብሔር አንደበት ለሊቀ ነቢያት ሙሴ ተነግረዋል፡፡ ነቢዩ ሙሴ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል በቃል ከተነጋገረባቸው አንዱ ምሥጢር ደግሞ ‹‹እንደ ቀደመው የድንጋይ ጽላት ቅረፅ›› የሚለው ትእዛዝ ነው፡፡ ይህም ‹‹እግዚአብሔር ሙሴን አለው ‹‹ሁለት የድንጋይ ጽላት እንደ ፊተኛው አድርገህ ቅረፅ፤ ወደእኔም ወደ ተራራው ውጣ በሰበርሃቸው በፊተኞቹ ጽላቶች […]

በፍቅር መኖር

…በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ… በክርስቲያናዊ ሕይወት ለመኖር የወሰነ ሰው ሰውን ሁሉ ሊወድ ይገባል፡፡ ፍቅር ሲባል ፍትወታዊ የጾታ ፍቅር ሳይሆን ሁሉንም ሰው ሳይለያዩ መውደድ ነው፡፡ ለዚህ ነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሕግጋት ሁሉ ፍቅርን ያስበለጠው፡፡ (ዮሐ. 15፥12) ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ሲጠቅስ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ  ናስ ወይም እንደሚንሿሿ ጸናጽል ሆኛለሁ፤ ትንቢትም ቢኖረኝ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን